Behailu
am electrical eng. i live in adama, Ethiopia
24/08/2023
#እናመሰግናለን
>
ነፍስህን ለመልካም ተግባራት እንዳትዘጋው እና ሁልጊዜም ለሚያስፈልገው ሰው በአስቸጋሪ ጊዜያት ለመርዳት ዝግጁ እንድትሆን እንመኛለን። መልካም ሥራ እየሠራህ ከሆነ ምን ያህል ክቡር እንደሆንክ መጮህ የለብህም። እውነተኛ መኳንንት ጸጥ ይላል፣ በጥላ ውስጥ ይኖራል ፣ ደግ ሁን እና መልካምነት ወደ አንተ ይመለሳል።
መልካም ስራዎችን ለመስራት ፍጠን፤ "በጥሩነት መንገድ እየተጓዝክ ነው"
ሰርቶ ለፍቶ እና ጥሮ ግሮ እራሱን ማሻሻል ቤተሰቡን መርዳት በሚችልበት እድሜው የስፖይናል-ኮር ነርቭ ህመም ለገጠመው ወንድማችን ለወጣት ዘራይ ለከህክምና ወጪ የሚሆን የእርዳታ እጃችንን እንድንዘረጋለት በፈጣሪ ስም ለእናንተ ለወገኖቹ ጥሪውን ያቀርባል ።
ይህንኑ ጥሪ ሰምተው የእርዳታ እጃቸውን የዘረጉት እህታችን ጸገነት ሚሊዮን #ውሮ #ከሳውዲ እና ወንድማችን #ናትናኤል ብርሃኑ #ከካሊፎርኒያ ዛሬ ያደረጋችሁት የገንዘብ ድጋፍ ወንድማቹ #ዘራይ እጅግ በአክብሮት የተቀበለው ሲሆን ዘመናቹ ይባረክ ባላቹበት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ብሏል።
ይህ ድጋፋቹ የእርስ በእርስ የመደጋገፍ ባህልን የሚያዳብርና ለመጪው ትውልድም መልካም እሴትን የሚያሸጋግር ታላቅ በጎ ስራ ነው:: እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
☑️በምናገኘው ነገር እንኖራለን በምንሰጠው ነገር ደግሞ ሰውን እንደግፋለን!!
⏩መስጠት አያጎልብንም!!!
#ዘራይን መርዳት ለምትፈልጉ፦
በስሙ በተከፈተ የኢ/ን ባንክ አካውንት 1000453694667
ለበለጠ መረጃ
+251 94 031 0010
+251 94 091 739
19/08/2023
መልካም ሥራ እየሠራህ ከሆነ ምን ያህል ክቡር እንደሆንክ መጮህ የለብህም። እውነተኛ መኳንንት ጸጥ ይላል፣ በጥላ ውስጥ ይኖራል ፣ ደግ ሁን እና መልካምነት ወደ አንተ ይመለሳል።
☃️☃️☃️ገና
22/12/2021
09/06/2019
15/03/2017
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Road Number 1
Hargeisa
00252