Modjo DishInfo
ፔጁን join ስላድርጉ አናምስግናለን።😂 ይሔንን ቻናለ ስተቀላቀሉ
✔የተለያዩ የዲሽ መርጃዎች
✔አዳዲስ softwear🔥
🌠በአጠቃላይ የፈልጉትነ የዲሽ መርጃ የገኙበታለ...
25/11/2025
አስደሳች ዜና
ቃና በዲኤስቲቪ (DStv) ላይ! 🍿📺
የእርስዎ ተወዳጁ የቃና ቻናል አሁን በዲኤስቲቪ (DSTV) ላይ ይገኛል።
ቻናል 484ን በማየት፡
* 🔥 ልብ አንጠልጣይ ድራማዎች
* 🎬 ምርጥ ፊልሞች
* 👶 አዝናኝ የህፃናት ፕሮግራሞች
* 🌍 አስተማሪ ዶክመንተሪዎች
* 🧑🍳 ጣፋጭ የምግብ ዝግጅት ፕሮግራሞች እና
* ✨ ሌሎችም ብዙ ይዘቶችን ያገኛሉ!
አሁኑኑ ቻናል 484ን በመክፈት የቃናን አለም ይቀላቀሉ!
join👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dishinfo360
4 fast info🙏
ሞጆ ጠቅላላ የዲሽ ስራ ™👉📡@724 ቻናላችንን join ስላድርጉ አናምስግናለን። ይሔንን ቻናለ ስተቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መርጃዎች ✔አዳዲስ softwear🔥 🌠በአጠቃላይ የፈልጉትነ የዲሽ መርጃ የገኙበታለ... ✔️የቻናሉን ሊንክ ...
22/11/2025
ስለ ዲሽ 📡ምን ማወቅ ይፍልጋሉ?
የዲሽ ባለሙያ ለመሆን ይፍልጋሉ?
⓵.👉የዲሽ አተካከል ለፍፁም ጀማሪዎች
⓶👉ኤልንቢ/LNB ምንድነው
⓷👉በኢትዮ ሳት ላይ ያሉ ቻናል ዝርዝር
⓸👉በናይል ሳት ላይ ያሉ ቻናል ዝርዝር
⓹👉የሪሲቨር ማስተር ኮድ /master code ምንድነው ?
⓺👉የኤዲ /HD/እና ኤስዲ/SD/ ዲኮደር ልዩንት
⓻👉የኢትዮ ሳት በችኛ ጥቅሙ
⓼👉IKS (Internet keysharing)ምንድነው ?
⓽👉ዲስክ እስዊች ምንድነው ?
⓾👉የቻናል አጫጫን እና Frequancy
11👉ቻናል ለምን በራሱ ይጠፋል ?
12👉የአበዝኛው ሪሲቨር ችግር /Boot/ONለምን የላል?
13👉kuband እና C Band ምንድነው ?
14👉ይሪሲቨር ቴክኖሎጂ ምንላይ ደርስ?
15👉ይsupermaxF18 ሪሞት የቱንዲኮድር ያዛል ?
16👉የቤቲንግ ቤት [Betting]ቻናል አስራር
17👉.Forever server እናGshare ይሚቅብሉ ሪሲቭሮች ዝርዝር
18👉Funcam ይሚቅበሉ ሪሲቨሮች
19👉ይእያ አንዳዱ ሳታላይት ፍሪኬዌሲ እና ትራስፖንድር
20👉ነፃ የኳስ ቻናል አስራር እና ቢስኪ /bISSKEY/አግባብ
21👉.Gseek የሚስሩ Receiver ዝርዝር
22👉ይ ይሳምቱ ኳስ ፕሮግራሞች በአምስቱም ሊጎች ዝርዝር ውጤት :ፕሮግራም ..
23👉Sport 24H የሚስሩ ሪሲቨሮች
ዝርዝር
24👉ይእያ አንድ አንዱ ሳታላይት ዲሽ 📡አስራር
አስራር
25👉HVC 265 እና HVC 264 ምንድንው?
26👉አሁንካልው ቴክኖሎጂ ጋር የሚሄድ እና ለኳስ ቻናል የሚምክሩ ሪሲቭሮች ዝርዝር
27👉ዲሽ 📡ለምን ቶሎቶሎ ያበላሻል ምፍቴውስ?
28👉አዳዲስ ቻናሎች ሲግቡ ና ሲውጡ ፍጣን ምርጃ የግኛሉ
የእንኚ ሁሉ መልስ ይሚያግኙብት
እና ሌሎች የሳታላት ቴክኖሎጂን ጭምሮ
ስለ ቲቪ እዳዲስ ምርጃ ይሚይግኙብት
ታናል ነው።
ቻናሉን share ,like እና ጃይን በማድርግ ይቅላቅሉ?
ለተጭማሪ ምርጃ👇
https://t.me/dishinfo360
https://t.me/dish724
ውይም inbox📩
የጥይቁ?
15/11/2025
🔥አስደሳች ዜና
ውድ 📡የኢትዮሳት 12@57°E ተመልካቾቻችን በሙሉ
✅ተቋርጠው የነበሩት የአገራችን የቴሌቪዥን ስርጭት ሙሉ በሙሉ ተመልሰዋል!
የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሮ ነበር፡፡
በዚሁ ምክንያት የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን፤ አገልግሎቱን ለመመለስ በተሰራው ሥራ የቴሌቪዥን ስርጭቱ ተመልሷል።
🙏መልካም መዝናኛ ይመቻቹ🤙
https://t.me/dishinfo360
14/11/2025
Ethio sat /Nss/57°E
ሁሉም ጋ ነው የቆመው እስኪስተካከል ምንም ነገር አትነካኩ
📡ኢትዮ_ሳት ከሳተላይት ችግር ጋር በተያያዘ ለጊዜው ተቋርጧል።
ዲሻችሁን ወይም ቲቪያችሁን ምንም ሳትነካኩ በመጠበቅ የሳታላይት ችግሩ ሲቀረፍ በራሱ የሚመለሱ ይሆናል።
ለበለጠ መርጃ 👇👇👇
t.me/dishinfo360
Join ማድረግ እንዳት ራሱ?
03/11/2025
Now Live Sunderland vs Everton On Yahasat👉52.5 E
01/11/2025
🔥 የ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃግብር በኢትዮጵያ ቀን እና ሰዓት አቆጣጠር
ለበለጠ መርጃ
በ Telegram👉 t.me/dish724
ይክታትሉን
25/10/2025
Modjo Info Dish📡
ሞጆ ጠቅላላ የዲሽ ሰሪ
ለሞጆ እና አክባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ
ማንኛውንም የሳታላይት ዲሽ ሰራ ስተፍልጉ 👇👇
➊ኢትዮሳት🛰
Ethio-sat✅
➋ናዬለ ሳት🛰
Naile-sat✅
➌አርበ ሳት🛰
Dstv✅
➍ዲኤስ ቲቢ🛰
Arb-sat✅
➎ያሃ ሳት🛰/Varzish/🔏
Yaha-sat✅
❻ጋድ ቻናለ🛰
Good channal✅
❼TV🖥መስቀልና ማስር
Tv wall mount and Hang
➑እስማርት ቲቪ 📺ከዋይፉይ📶 ና ሞባዬል📱 ጋር ማግናኝት
Connect smart tv📺 with wife📶 &Mobile📱
➒ አዳዲስ ቻናሎችን ምሙላት እና በቅደም ተክትል ምድድር
👉የዲኮደር ሶፍትዌር መጭን💻
Up load Receiver softwear
➨ኤስፒ ቲቢ ሶፍትዌር እና ስርብር
❤️𝔾𝕊𝔼𝔼𝕂 softwear&server👉1,3,6&1year
❤️𝕊ℙ𝕆ℝ𝕋24H softwear &server 1,6&1year 💻🔓🔑
መጭን/መክፍተ።
እና ሌሎች ነፃ የኳስ ⚽️ ቻናሎችን መሙላት ።
የኤሌክትሪክ መስምር ዝርጋታ 🏗
በጥራትና በተምጣጣኝ ዋጋ
እንስራለን።📡
በተጨማሪ ያገልግሉ የዲሽ ስሐን
ባል👉60,90 እና ዲኮድሮች ከኛ
በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኛሉ።
inbox📩✍️
🆔ማስታወሻ 👂👂
መልያችን ጠራት እና ዋስትናችን
ለመንስራው ስራ ሙሉ ዋስትና💯 እንስጣለን።
አደራሻ👉🏘ሞጃ/Modjo🇪🇹
ስልክ 👉📞09-20367325
👉 📞09-40405720
በተጭማሪ የtelegram አድራሻችን
የቀላቀሉ👉 https://t.me/dishinfo360
አምንውን ስልሚደውሉ እና ስለደውሉልን እናምግናለን🙏።
የእርሶ ታማኝ አግልጋይ👇👇👇
ሞጆ ጠቅላላ የዲሽ ስራ📡
25/10/2025
3 satellite in one Dish .
25/10/2025
🏴 ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች !
በተለያዩ አማራጮች የክታትሉ👇👇
👉ቀዩ ቻናል SEEK HD1,2እና3HD
📡Blintersat 51.5 East
👉24H Sport 1 ,2,3እና 4 HD
Blintersat 51.5East
በትንሽ ብር /ውጪ
ያትሻል ገቢ/አማራጭ ያላቹ ደሞ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በ ቤንSport & ዴstv
የምልክቱ
ሁለቱንም ማግኘት ያልቻላችሁ
ደሞ በነፃ ቻናሎች
💚 Yahasat👉52.5°E🛰
መክታትል ትችላላችሁ
ለተጫማሪ ጥያቄ 👇
Inbox📩✍️ @ Teshager724ይፃፉልኝ።
ውይም 👇
በቀጥታ 🤳 👥+251940405720
ይደውሉ።
https://t.me/dishinfo360
Join ማደርግ እንዳት ርሱ?
25/10/2025
🗝Yahasat🛰👉52.5°E📡 /ቲቪ ቨርዝሽ:ፉትቦል
❤️Belintersat🛰👉51.5°E📡/24H,sport/Gseek👉1,2&3channel
💚Nss,12🛰👉57°E📡/ኢትዮሳት
በአንድ የ90 cm ዲሽ የተስራ
ለተጨማሪ ጥየቄ ና ማብራሪያ
t.me/dishinfo360ን የቀላቅሉ
ውይም inbox📩
ለማሰራት 👇👇👇👇
📞0920367325
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Mojo