Awi Development Association - Awida

Awi Development Association - Awida

Share

AwiDA is a non-profit and non –political organization committed to engage in Multi-development activities. Its purpose is to accelerate development.

Photos from Awi Development Association - Awida's post 10/04/2026

የአዊ ልማት ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የልማት ማህበሩ በአዲስ አበባ የጀመረውን ህንፃ ግንባታ እንድትደግፉ ጥሪያችንን እያቀረብን በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ እንላለን።
*******
አዊው ልማቱ ማቪሪ ውላስ ክስታንቱ እምኔት ሲፋንትካስ እንኳ እየሱስ ክርስቶሱስ ስክሌት ባልስ ዴክስ ታምፁናስ።

ውላ ልማት ማቪሪው አባላትካስታ ዴጋፍካ አዲስ አቤባዳ ጄሜርንኹሳ ግንቦ እምፕልታ ዴጌፍታንታ ካስናናጊ ስክሌቱ ባልስ ዴከስ ታምፅኾስ!!

👇👇👇
ፕሮጀክቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱ አካውንቶችን ይጠቀሙ፤
👉 1. ዓባይ ባንክ 2111111120399308
2. አማራ ባንክ 9900005047556
3. አቢሲኒያ ባንክ 94505011
4. ንግድ ባንክ 1000055473203
5. ፀደይ ባንክ 1701160001409
6. አዋሽ ባንክ 01322648150900
7. ዳሽን ባንክ 5046781359011

አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !!!
ሚያዝያ 2/2018 ዓ.ም

Photos from Awi Development Association - Awida's post 18/01/2026

የአዊ ልማት ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የልማት ማህበሩ በአዲስ አበባ የጀመረውን 3B+G+15 የባህል ማዕከል እና የገቢ ማስገኛ የህንፃ ግንባታ Structure የተጠናቀቀ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ለአገልግሎት እንዲውል ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል እንደየአቅማችሁ የገንዘብ ድጋፍ ታድርጉልን ዘንድ በአክብሮት ጥሪያችንን አቀርባለሁ ።
መልካም በዓል!
እንጅባራ
***
አዊው ልማቱ ማቪሪ ውላስ ክስታንቱ እምኔት ሲፋንትካስ እንኮን ፅምቕቱስ ባልስ ዴክስ ታምፁናሰ።

ውላ ልማት ማቪሪው አባላትካስታ ደጋፍካ አዲስ አበበደ ጄሜርንኹሳ ግንቦ እምፕልታ ዴጌፍታንታ ካስናናጊ አንኮን ፅምቕቱሰ ባልስ ዴከስ ታምፁናስ!!

👇👇👇
ፕሮጀክቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱ አካውንቶችን ይጠቀሙ፤
👉 1. ዓባይ ባንክ 2111111120399308
2. አማራ ባንክ 9900005047556
3. አቢሲኒያ ባንክ 94505011
4. ንግድ ባንክ 1000055473203
5. ፀደይ ባንክ 1701160001409
6. አዋሽ ባንክ 01322648150900
7. ዳሽን ባንክ 5046781359011

አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !!!
ጥር /2018 ዓ.ም

Photos from Awi Development Association - Awida's post 06/01/2026

የአዊ ልማት ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የልማት ማህበሩ በአዲስ አበባ የጀመረውን 3B+G+15 የባህል ማዕከል እና የገቢ ማስገኛ የህንፃ ግንባታ Structure የተጠናቀቀ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ለአገልግሎት እንዲውል ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል እንደየአቅማችሁ የገንዘብ ድጋፍ ታድርጉልን ዘንድ በአክብሮት ጥሪያችንን አቀርባለሁ ።
መልካም በዓል!
እንጅባራ
*******
አዊው ልማቱ ማቪሪ ውላስ ክስታንቱ እምኔት ሲፋንትካስ እንኳ እየሱስ ክርስቶሱስ ልደቱስ ባልስ ዴክስ ታምፁናስ።

ውላ ልማት ማቪሪው አባላትካስታ ደጋፍካ አዲስ አበበደ ጄሜርንኹሳ ግንቦ እምፕልታ ዴጌፍታንታ ካስናናጊ ልደቱስ ባልስ ዴከስ ታምፁናስ!!

👇👇👇
ፕሮጀክቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱ አካውንቶችን ይጠቀሙ፤
👉 1. ዓባይ ባንክ 2111111120399308
2. አማራ ባንክ 9900005047556
3. አቢሲኒያ ባንክ 94505011
4. ንግድ ባንክ 1000055473203
5. ፀደይ ባንክ 1701160001409
6. አዋሽ ባንክ 01322648150900
7. ዳሽን ባንክ 5046781359011

አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !!!
ታህሳስ /2018 ዓ.ም

Photos from Awi Development Association - Awida's post 17/12/2025

ወንድማችን አቶ ጥላዬ ቢተው ከባህር ዳር ለአዲስ አበባ ህንፃ ግንባታ 3000 ብር ድጋፍ አድርገዋል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

16/12/2025

15 ኛው ወይም መጨረሻው ኮለን እየቆመ ነው ሁላችንም ተባብረን እናጠናቅቅ !

02/12/2025
11/11/2025

ምስጋና ለበጎ ፈቃደኞች
ለመ/ር በተግባር አንዷለም እና ለእንጂነር መሠረት መኮንን

- ለአዲስ አበባው 3B+G+15 የአገው የባህል ማዕከል ና ሁለገብ የገቢ ማስገኛ ህንፃ ግንባታ የሚያግዝ በበጎ ፈቃደኝነት በ1 ወር ተኩል ያህል በ200 ብር መነሻ ቻሌንጅ በራሳችሁ ተነሳሸነት ጀምራችሁ ከ 740,000 ብር በላይ በማሰባሰብ በልማት ማህበሩ አካውንት ገቢ ማድረጋችሁ ይታወቃል ፡:
- ስለሆነም ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ብዙ ጉዳዮችን በውስጥ ችላችሁ ከመደበኛ ሰራችሁ ጎን ለጎን ጊዚያችሁንና የስልክ ገንዘባችሁን መሰዋዕት አድርጋችሁ ለልማት ማህበሩ የእድገት ጉዞ እና ህንፃው እንዲጠናቀቅ ያደረጋችሁት የበጎ ፈቃድ ተግባር እገዛ እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ ላቅ ያለ ምስጋና እንቀርባለን ።
- የልማት ጥሪውን ተቀብላችሁ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትኖሩ የልማት ማህበሩ አባለት እና ደጋፊዎች ላደረጋችሁት የገንዘብና የሃሳብ ድጋፍ እንዲሁም በተለየዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሼር፣ ኮሜንትና ላይክ በማድረግ ተግባሩን ለጓደኞቻችሁ ስታድረሱ እና ስታበረታቱ ለነበራችሁ ወንድም/ እህቶች በህዝቡና በልማት ማህበሩ ስም ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን ህንፃው እስኪጠናቀቅ ድረስ የተለመደው ሁለንተናዊ ድጋፋችሁ እንዳይለየን እንዲሁም ቋሚ የልማት ማህበሩ አባልና ደጋፊ ሁናችሁ ህዝቡ በልማት ማህበሩ አስተባባሪነት የልማት ተጠቃሚ እንዲሆን ከልማት ማህበሩ ጎን እንድትቆሙ ጥሪያቸን እናቀርባለን ።
አዊን በጋራ እናልማ
ህዳር 02/2018 ዓ. ም
እንጅባራ

11/11/2025

ምስጋና
ለበጎ ፈቃደኞች ለመ/ር በተግባር አንዷለም እና ለእንጂነር መሠረት መኮንን
ለአዲሰ አበባው 3B+G+15 የአገው የባህል ማዕከል ና ሁለገብ የገቢ ማስገኛ ህንፃ ግንባታ የሚያግዝ በበጎ ፈቃደኝነት በ1 ወር ተኩል የህል በ200 ብር መነሻ ቻሌንጅ በራሳችሁ ተነሳሸነት ጀምራችሁ 640,000 ብር በማሰባሰብ በልማት ማህበሩ አካውንት ገቢ ማድረጋችሁ ይታወቃል ፡ ስለሆነም ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ብዙ ጉዳዮችን በውስጥ ችላችሁ ከመደበኛ ሰራችሁ ጎን ለጎን ጊዚያችሁንና የሰልክ ገንዘባችሁን መሰዋአት አድርጋችሁ ለልማት ማህበሩ የእድገት ጉዞ እና ህንፃው እንዲጠናቀቅ ያደረጋችሁት የበጎ ፈቃድ ተግባር እገዛ እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ ላቅ ያለ ምስጋና እንቀርባለን ። የልማት ጥሪውን ተቀብላችሁ በሀገር ውሰጥና በውጭ ሀገር የምትኖሩ የልማት ማህበሩ አባለት እና ደጋፈዋች ላደረጋችሁት የገንዘብና የሃሳብ ድጋፍ እንዲሁም በተለየዩ ማህበራዊ ሚዲያዋች ሼር፣ ኮሜንትና ላይክ በማድረግ ተግባሩን ለጓደኞቻችሁ ሰታድረሱ እና ሰታባሪታቱ ለነበራቸው ውንድም/ እህቶች በህዝቡና በልማት ማህበሩ ሰም ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብና ህንፃው እስኪጠናቀቅ ድረስ የተለመደው ሁለንተናዊ ድጋፋችሁ እንዳይለየን እንዲሁም ቋሚ የልማት ማህበሩ አበልና ደጋፊ ሁናችሁ ህዝቡ በልማት ማህበሩ አስተባባሪነት የልማት ተጠቃሚ እንዲሆን ከልማት ማህበሩ ጎን እንድትቆሙ ጥሪያቸን እናቀርባለን ።
አዊን በጋራ እናልማ
ህዳር 02/2018 ዓ. ም
እንጅባራ

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Injibara?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Injibara

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 17:00