Hawassa Catholic Church
hawassa catholic church is a parish of ROMAN CATHOLIC CHURCH which was organized in 1954 E.C/1946 G.C . we have a school from kindergarten to preparatory..
14/04/2025
የህማማት ሳምንት
ፀሎት 🙏
08/03/2025
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ለብፁዕ አቡነ መርሃክርስቶስ አቀባበል በሲዳማ // ፉላሳ ቅዱስ ቤተሰብ ቁምስና// መስዋዕተ ቅዳሴ Welcome to our channel :here you will find variety videos all about Catholic Church, hawassa Catholic church, Catholic mezmurእንኳን ወደ hawassa catholic Church...
29/12/2024
ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በምስል
06/09/2024
ex.Mons. Lorenzo Ceresoli
አቡነ ሎሬንሶ ቼሪዞሊ የቀድሞ የሀዋሳ ሀገረስብከት ጳጳስ ከዚ ዓለም በሞት ተለዩ
መልካም እረፍት🙏 😥
አቡነ ሎሬንሶ ቼሪዞሪ የቀድሞ የሀዋሳ ሀገረስብከት ጳጳስ ከዚ ዓለም በሞት ተለዩ
መልካም እረፍት🙏 😥
18/03/2024
አዲስ ነገር በቅርብ
13/03/2024
29/01/2023
🛑 ያ መዝሙር ሙሉ የኔ ህይወት ነው || ዘማሪ እዮብ ሉቃስ Welcome to our channel :here you will find variety videos all about Catholic Church, hawassa Catholic church, Catholic mezmurእንኳን ወደ hawassa catholic Church...
16/01/2023
This is what Catholics believe about intercession.
We do not worship Mary. – We love Mary. We honor Mary. We respect Mary. We learn from Mary. We take joy in Mary. And we ask for her powerful intercession.
We do not worship the saints. - We love the saints. We honor saints. We respect the saints. We learn from saints. We take joy in saints. And we ask for their powerful intercession.
Just as other Christians believes ask for the intercession of their friends on earth – we ask for the intercession of our friends in Heaven. Simple as that.
So next time, instead of saying, “Catholics worship Mary” try saying “I don’t understand Catholic theology.” We are one body in Christ, the Saints on Earth and in Heaven.
May we do all things for the greater glory of God and the good of His people. ❤️ Carry on.
Let us all bring our separated brethren back to the Catholic fold.
15/01/2023
መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
8: ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።
2 ጢሞቴዎስ 4፣7
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በስራው ትክክል ነው እድሜን በሙሉ በአገልግሎት ማሳለፍ መታደል ነው። ለብዙዎች አባት መካሪ እና ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ አባ ዩሴፍ ወደሚናፍቁት አባታቸው ሄደዋል በክህነት አገልግሎት ከሀምሳ አመት በላይ በሀዋሳ ሀገረስብከት በጤጢቻ፣ በበንሳዳዬ፣ አሮሳ ፣ በዲላ እንዲሁም በሀዋሳ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በቆሞስነት እና የኮምቦኒ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር በመሆን አገልግለዋል ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ጥር 05 2015 ዓ.ም በ89 አመታቸው አርፈዋል
እግዚአብሔር በቀኙ ያሳርፋቸው
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Hawassa
12