Agew Rise
Reading
01/06/2022
የተጀመረውን የአገው የራሱን ክልል የመሆን ጥያቄ ውድቅ ለማድረግ የማይቆፍሩት ጉድጓድ የማይጎነጉኑት ሴራ የለም። ለዚህ በዋናነት ለአገው የሚታገል ጠንካራ ፓርቲ እንዳይኖር በውስጥ መከፋፈል ማዳከም ዋነኛ አለማቸው ነው። ስለዚህ መረረንም ጣፈጠንም የአብንን መከፋፈልና መፍረስ ራስ ምታት የሆነባቸው የወጠኑት የቤት ስራ መኖሩን የጠራ ባይሆንም
አንድ ሆነን እንዳንታገል እየተሠራ ያለውን ስራ መጠርጠር አይከፋም። ስለሆነም የራሳቸው የሚዲያ ባለቤቶች ሶማልኛና ትግረኛ የተሠጠው አየር ሰዓት ለአገውኛ 30 ደቂቃ ከመሠጠት በለይ ባይተዋር መሆን እስከመቼ ነው። ስለዚህ በአንድ ድምፅ ሁሉም አገው የሚዲያ ባለቤት እስካልሆነ ድረስ ቋንቋችን እንደ ጋፋት መጥፋቱ አይቀርም።
"ታላቅ ነበርን ታላቅ እንሆናለን።"
ስለ አገው የተራጀ ፓርቲ ለይ የምትሳተፉ ሰዎች በአቋም ወጥ የመሆን ችግር እያየን ነው። ቢቻል ሁሉም በመርህ ደረጃ አንድ ሆናችሁ ለአንድ አላማ ብትቆሙልን ደስ ይለናል። ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንዳይሆን ብቻ አስቡበት።
Category
Contact the university
Website
Address
Bahir Dar
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Agew Rise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.