Covenant Generation
“Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
— Acts 4:12
19/05/2026
🔥🔥🔥ነገ ፈፅሞ አይቀርም🔥🔥🔥
👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት
👉ለታመሙት ለፈዉስ
👉ለታሰሩት ለነፃነት በዘይት እንፀልያለን
09/05/2026
🔥🔥🔥ልዩ ምሽት🔥🔥🔥
👉አገልጋይ ወሰን ከUK
👉ዘማሪ በለጠ
👉ዘማሪ ተረፈ
👉ዘማሪት ዕንቁ
🙏
30/04/2026
🛐🛐🛐ነገ ከ3 ሰዓት ጀምሮ 🛐🛐🛐
🕒3-6 ድረስ
16/04/2026
👉 ለታመሙት
👉ለታሰሩት
👉ለነጻ መውጣት እና ለፈውስ
በዘይትእንፀልያለን
07/04/2026
👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት
👉ለታመሙት ለፈዉስ
👉ለታሰሩት ለነፃነት በዘይት እንፀልያለን
04/04/2026
🔥🔥🔥የሥነ ፅሑፍና የአምልኮ ምሽት🔥🔥🔥
👉ልዩ የበዓል ፕሮግራም
#እሁድ⏰ 11፥00⏰
#በቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን
#ከተለያዩ ዝግጅቶች ጋር የሥነፅሑፍ ጊዜ ይኖረናል
#ከተጋባዥ ዘማሪያን ጋር ጌታን እናመልካለን
#ማሳሰቢያ‼️
👉በዓሉን በሚመስል አለባበስ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን🙏
14/03/2026
🔥🔥🔥 የኃይል ምሽት🔥🔥🔥
🔥🔥🔥 የኃይል ምሽት🔥🔥🔥
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በቃል ኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን በጉጉት የሚጠበቀው እሁድ ከ11:00 ጀምሮ የሚደረገው መደበኛ ፕሮግራማችን አሁንም የፊታችን እሁድ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ዝናብ የሚዘምብበት ጊዜ ይኖረናል የጌታን ፊት ለማየት የናፈቃችሁ የጓጓችሁ ወጣቶች አባቶች እናቶች በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት አሁን ፀጋውን እንድትካፈሉ በክብር ተጋብዛችኅል:: ፀጋውን እንድትካፈሉ በክብር ተጋብዛችኅል::
29/11/2025
?
#ጊዜው🕘
👉የጸሎትና የምልጃ ነው።
👉ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ነው።
👉ፊቱን የምንፈልግበት ጊዜ ነው።
👉የወረ አይደለም
።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Awassa