GOH Multimedia Production
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GOH Multimedia Production, Media/News Company, Awassa.
01/06/2021
በቀን 22/09/2013 ዓ.ም በጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ የክብር እንግዶቻችን አርቲስት ቻቺ ታደሰ እና አርቲስት ለአለም ሙሉነህ ለፕሮግራማችን ድምቀት በመሆናቹ ለእኛ አድማጮች ጠቃሚ ሀሳብና ምክር እንዲሁም ተሞክሮአችሁን ስላካፈላቹ እናመሰግናቸዋለን።
23/05/2021
ላለፉት 3 አስርት አመታት በኪነጥበብ ዘርፈ ብዙ አስተዋጾዎ እያበረከተ የሚገኘው ባለ ብዙ ተስጥኦዎ ባለቤት አርቲስት አስቻለው ቢርቦ አሁን ደግሞ የጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ ዋና አዘጋጅ በመሆን ብቅ ብሎላችዋል አድምጡልን ተጋብዛችዋል።
ዛሬም እንደተለመደው ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል ለካርድ ሽልማትም ይዘጋጁ በደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት የሚቀርብላቹ የጥበብ ማዕድ በተሰኘውን ፕሮግራም ላይ።
ጎሕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ከደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ጋር በመተባበር ዘውትር እሁድ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት የጥበብ ማዕድ የተሰኘውን ፕሮግራም ያድምጡ ይሳተፉ ይሸለሙ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awassa