HD Films Production
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HD Films Production, Photographer, Awassa.
* Mesk photographs,
* studio photographs
* music clip,
* advertising promotion
* HD Production
+251913392300/+251777772300
https://t.me/hdfull60
https://t.me/HDfilmpr
tiktok.com/@johnnaziraw
https://www.youtube.com/@Johnnaziraw
john.nazi
John Naziraw
06/07/2026
* Mesk photographs,
* studio photographs
* music clip,
* advertising promotion
* HD Production
+251913392300/+251777772300/+251916496660 Hawassa
https://t.me/hdfull60
https://t.me/HDfilmpr
tiktok.com/
https://www.youtube.com/
21/05/2026
ክፍል 2
# የሥላሴ ምንነት
የእግዚአብሔር አንድነት
የተዋሀደ አንድነት (ዘጸ6:4፣ ኤፌ4:3-6፣ 1ጢሞ2:5)
ከሁሉም በላይ መሆኑን የሚያመለክት አንድነት (ዘጸ20:3፣ ዘዳ6:4፣ 1ቆሮ8:4-6፣ ያዕ2:19)
የእግዚአብሔር ሶስትነት (አሐዱ ሥሉስነት) ሥላሴ
ሥላሴ የሚለው ቃል ሦስትነትን በአንድ ለመግለጽ የምንጠቀምበት የግዕዝ ቃል ነው:: ይህም የእግዚአብሔርን ሦስትነት ሳይሆን አንድነት ለመግለጽ ነው::
አዲስ ኪዳን በእግዚአብሔር ዘንድ ሦስት አካል እንዳሉና ስማቸውም አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ይገልጻል:: እያንዳንዱ ፍጹም አካል አለው:: ይህ ማለት ግን እግዚአብሔር በሦስት አይነት መልክ ሳይሆን በባህርይና በመለኮት አንድ የሆኑ ሦስት ፍጹማን አካላት አሉ ማለት ነው:: አካል ማለት በዚህ ትርጉም ፍጹም ሙለአዊና እኔ ባይ ማለት ነው:: ለሥላሴ ትምህርት መሰረቱም፡-
የጌታ ኢየሱስ ጥምቀት (ማቴ3:13-17)
ለጥምቀት የተሰጠን ሥርአት (ማቴ28:19)
የሰው መፈጠርና መውደቅ (ዘፍ1:26,3-:-22)
ለበረከት ያላቸው ውህደት(2ቆሮ13-:-13) ናቸው፡፡
የሥላሴ ሥራ
በመፍጠር
አብ - ዘፍ1፡3
ወልድ - ዮሐ1:1
መንፈስ ቅዱስ - ዘፍ1:2፣ ኢዮ26:12-13
በጌታ መወለድ
አብ - ዮሐ3:16
ወልድ - ሉቃ2:11
መንፈስ ቅዱስ - ሉቃ1:35
በድነት
አብ - ሉቃ15:22
ወልድ - ሉቃ15:4
መንፈስ ቅዱስ - ኤፌ1:13
በሕብረት
አብ - ኤፌ2:18
ወልድ - 2ቆሮ5:19
መንፈስ ቅዱስ - ኤፌ2:18
በክብር
አብ - 1ቆሮ15:24
ወልድ - ፊል3:21
መንፈስ ቅዱስ - ራዕ22:17
የእግዚአብሔር አብ፣ የእግዚአብሔር ወልድ እና የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግንኙነት
አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ ስሞች ናቸው::
አብ የምክር፣ የሀሳብና የፈቃድ ምንጭ የሆነው አካል ነው:: (ኤፌ1:1፣ ሐዋ22:12-14)
ወልድ ከአብ የተገኘ አንድያ ልጁና ፈቃዱን፣ ምክሩንና ሀሳቡን ፈጻሚ ሆኖ የሚገለጥ መለኮታዊ አካል ነው:: (ዮሐ1-:-18,ቆላ1:15-22፣ መዝ40:7-10)
መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ የሚወጣ የአብና የወልድን ፈቃድ ሞራልና ሐሳብ የሚያስፈጽም መለኮታዊ አካል ነው:: (ዮሐ15:26፣ ኤፌ1:13፣ ዘፍ1:2)
አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አንድ አይነት መለኮታዊ ባሕርይ፣ እኩል አምላክነትና እኩል ዘላለማዊነት አላቸው:: በምክር አንድ ናቸው፤ በሕልውናቸው አይቀዳደሙም፤ በባሕርይም አይበላለጡም:: አንዱን ስንጠራ ሁሉን እየጠራን ነው፤ አንዱን ስናመልክም ሁሉን እያመለክን ነው:: አንዱ በሚሰራበት ሁሉም በአንድነት ይሰራሉ፤ አንዱ የሚያውቀውንም ሁሉም ያውቃሉ:: የማይለያይ፣ የማይከፋፈልና የማይጨፈለቅ (የማይዋጥ) አንድነት አላቸው:: አንዱ ከሌላው ሳይቀድም ለዘላለም በአድነትና በሦስትነት ይኖራሉ::
የእግዚአብሔር አብ፣ የእግዚአብሔር ወልድ እና የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልዩነት
በአካልና በስራ ይለያያሉ:: አብን አብ የሚያሰኘው የአባትነት ባሕርይ ነው፤ ወልድን ወልድ የሚያሰኘው የልጅነት ባሕርይ ነው፤ መንፈስ ቅዱስን መንፈስ የሚያሰኘው የተልዕኮ ባሕርይ ነው:: አብ ወልድ አይደለም፤ አብ መንፈስ ቅዱስ አይደለም፤ መንፈስ ቅዱስ አብም ወልድም አይደለም::
ስለ ሰው ልጆች ድነት (መዳን) ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ዓለም የላከው አብ ነው::
ለሰው ልጆች ኃጢአት በመሰቀል የሞተው በግንባር ቀደምነት ወልድ ነው::
በበዓለ ሃምሳ ቀን ለአማኞች ኃይልና መጽናናት እንዲሆን የመጣው መንፈስ ቅዱስ ነው::
አብ የራሱ አካል አለው፤ ወልድ የራሱ አካል አለው፤ መንፈስ ቅዱስም የራሱ አካል አለው፡፡ ስለዚህ በአካል ሦስት ናቸው::
ጥንቃቄ
በዚህ ዓለም በአይናችን በምናያቸው ነገሮች የእግዚአብሔርን ባሕርይ ለመግለጽ ብቁ ስለማይሆኑ ምስጢረ ሥላሴን በምሳሌ ለማስረዳት ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል::
👉 አዳዲስ ትምህርታዊ, አስተማሪና ቁምነገር ያለውን መንፈሳዊ መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን ( Page Like Follow share ) እያደረጋችሁ ተከታተሉን
የማህበር ምዕመናን ዲጂታል የወንጌል አገልግሎት ዘርፍ
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለው Page Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://tr.ee/VcHXkRfRGI
Facebook
https://www.facebook.com/share/1BX2xBEgrx/
YouTube
https://www.youtube.com/
Telegram
https://t.me/EECMYR70
With HD Films Production – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Awassa
SIDAMA