Hawassa Pet Network
We strive for the betterment of pets' life by connecting and providing puppies and kittens for adopt
20/09/2026
እነዚን ድቅል ቡችሎች የሚፈልግ ?!
0946304478
16/07/2023
16/07/2023
እነኚን ቡችሎች ተመጣጣኝ ክፋያ ከፋሎ በአግባቡ ማሣደግ የሚፈልግ ይደውልልኝ!
Puppies for sale!
አድራሻ : ሀዋሳ
#0946304478
ዶ/ር ናኦል #የእንሰሳት ሀኪም
05/07/2023
ሀዋሳ አካባቢ ይህን ውሻ በነፃ ወስዶ ማሳደግ/ማስኖር ሚፈልግ ሰው ኮንታክት ያድርገኝ! እድሜው ገና አንድ አመት ከ ሶስት ወር በማደግ ላይ ያለ ስለሆነ ለማሠልጠን ቀላል ነው!
#በቂ መጠለያ እና ምግብ ማቅረብ ለሚችል ሰው ብቻ ነው የምንሰጠው!
me if you want to adopt this lovely dog he is just 1.3 years old and very stable playful lad!❤
Dr. Naol ዶ/ር ናኦል #የእንሰሳት ሀኪም
#0946304478
27/02/2023
እነዚ ዋና ዋና በሀገራችን የሚገኙ የውጭ ዝርያ ውሾች ናቸው!
በሀዋሳ እና አካባቢው የምትገኙ ውሻ አፍቃሪዋች ክትባታቸውን የጨረሱ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ዝርያ ውሾችን ከፈለጉ ኮንታክት ያድርጉን!
Dr. Naol Kebede( #የእንሰሳት ሀኪም/ )
0946304478
[email protected]
10/02/2023
እነዚን ሁለት ድቅል ውሾች የሚፈልግ ይደውልልኝ!!
Dr. Naol Kebede (የእንሰሳት ሀኪም)
0946304478
09/02/2023
የ ጀርመን ሼፐርድ ውሻ ዝርያዋች ተወዳጅ ባህሪያት
1: ቤተሠባቸውን ማለትም አብሮ የሚኖሩ ሰዋችን በጣም ይወዳሉ (AFFECTIONATE WITH FAMILY)
2: ከህፃናት ጋር ልዩ የሆነ ፍቅር እና መግባባት አላቸው (GOOD WITH YOUNG CHILDREN)
3: ከሌሎች ውሾች ጋር ከአብዛኛው የውሻ ዝርያ በተሻለ ሠላም ይፈጥራሉ (GOOD WITH OTHER DOGS)
4: ከአዳዲስ ሰው ጋር በቀላሉ ይግባባሉ በተለይም አሳዳጊያቸው ሲፈቅድ (OPENNESS TO STRANGERS)
5: በጣም ጨዋታ ስለሚወዱ የ ሰው ወዳጃቸው ድብርት ውስጥ በሚሆንበት ወቅት አስፈላጊ ወዳጅ ናቸው (HIGH PLAYFULNESS LEVEL)
6: ግቢ ለመጠበቅ ባጠቃላይ ለጥበቃ ስራ ተመራጭ ናቸው! በተለይ ባለቤታቸውን ከማንኛውም ነገር ለመጠበቅ(protect) ወደ ኋላ አይሉም! (WATCHDOG/PROTECTIVE NATURE)
7: በጣም በፍጥነት የተለያዩ ትዕዛዞችን ይማራሉ ከዚም በተጨማሪ በቶሎ ሁኔታዋችን ይላመዳሉ(HIGH ADAPTABILITY AND TRAINABILITY LEVEL)
10: ሼፐርዶች ጎርነን ያለ አስፈሪ ድምፅ ታድለዋል! በተለይ ግዛታቸው ውስጥ ሰብሮ ገብ ከገባ በጣም የሚያምር አስፈሪ ድምፃቸው እንደሚያስደነብረው አሙን ነው የጥርሳቸው ይቆየን ብዬ ነው (GOOD BARKING LEVEL)
Dr. Naol (Veterinarian) 0946304478
31/01/2023
24/01/2023
ይቺን ጀርመን ሼፐርድ ውሻ በ ነፃ ወስዶ ማሣደግ የሚፈልግ ይደውልልኝ 0946304478 Dr Naol
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Awassa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Pet Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.