Zewas

Zewas

Share

ZEWAS is graphic designer company initially established in 2019. Contact +251992617948
Workaferaw W

11/08/2023

ይህ የአራት ደቂቃ ቪድዮ ከፍፁም ተሰማ ጋር ካደረግነው ኤፒሶድ 4 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ተቆርጦ የተወሰደ ነው። በክፍሉ በነበረን ቆይታ በአጠቃላይ እንደ ዲዛይነር እንዴት ደረጃችን ማሻሻል እንደምንችል ያወራን ሲሆን በዚህ 4 ደቂቃ ቪድዮ ደግሞ ለተለያዩ የዲዛይን ፕሮጀክቶች ስናስከፍል እንዴት አይነት መርህ መከተል እንዳለበን ፍፄ ይነግረናል።
https://youtu.be/9FTYQhynL-g

Photos from Zewas's post 08/02/2023

...from some of our recent works #03
we were ( i was :) ) tasked to redesign identity for a fitness brand....
💛💙

Photos from Zewas's post 08/02/2023

... from some of our recent works #02
Blue light ፊልሞች 💙💙
office window stickers

Photos from Zewas's post 08/02/2023

...from some of our recent works #01
🍏💛 የትውልድ መልሕቅ

30/12/2022

Hayole Students Fellowship
2015 - Yegeta Lidet Holiday ⛪
❤❤❤

Photos from Zewas's post 27/12/2022

ትልቅ
ነህ፤ ☀️ 🌑

Youtube thumbnail
https://youtu.be/a5jLV5FXl9c
Dawit Getachew

18/09/2022

ሰላም ይብዛላችሁ፤ 🙌
በሌላ ኤፒሶድ ተመልሰናል

ዲዛይን ቶክ ኤፒሶድ - 7⃣

👨‍🎨ከ አማኑኤል ከበረ ጋር

🌟እንዴት ራሳችንን ማውጣት/Market ማድረግ/ እንችላለን? በሚል ርዕስ እናወራለን

📨እንዴት ራሳችንን ማጋለጥ እንደምንችል በሰፊው እናወራለን ታዲያ ካሌንደራችሁን ማርክ በማድረግ ጠብቁን፤

🗓ማክሰኞ፣ መስከረም 10
⏰ከምሽቱ 2:00 ሰዓት

ስርጭቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል👇
Https://t.me/zewasdesigns

Photos from Zewas's post 09/09/2022

አሸላሚ ጥያቄዎች🌟
-
ከላይ በምስሎቹ ላይ የተያያዙትን ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ💥
-

🥇አሸናፊው
፣ ምርጥ የዲዛይን ዌብሳይቶችን ፣ የተመረጡ ዲዛይን መጽሐፍቶችን እና ጠቃሚ የዩትዩብ ቻናሎችን ይሸለማል።

👥 ሁሉም ተሳታፊ የተመረጡ ዌብሳይቶች፣ መጽሐፍት እና ዩትዩብ ቻናል ሊንኮች ይበረከቱለታል።

-
#ማሳሰቢያ:
📨 መልሶቹን በPDF ፎርማት በ https://t.me/workaferaww ( ) እስከ መስከረም 3 ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ባሉ ጊዜያት ብቻ መላክ ይቻላል።

✴ የአዲሱ አመት መክፈቻን በማስመልከት ለተከታታዮቻችንን ሽልማቱን ያዘጋጀውን ቲራጎ ታደሰን እናመሰግናለን።

09/09/2022

ሁላቹንም እንኳን አደረሳቹ! 🌻 🌻
ስምረት የሞላበትን አዲስ አመት ተመኘን ✅

ዲዛይን ቶክ - ኤፒሶድ 6⃣

🏆ሽልማት የታከለበት ለየት ያለ የአዲሱ አመት መክፈቻ ፕሮግራም!

👨‍🎨 ከቲራጎ ታደሰ ጋር

🌟 እንዴት የተሳካለት ግራፊክስ ዲዛይነር መሆን እንችላለን በሚል ርዕስ እናወራለን።

📨 እንዴት የተሳካለት ዲዛይነር መሆን እንችላለን? ዲዛይንን እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር እንችላለን? ከDesign-wise /ከሙያው እውቀት እንዲሁም ከ Client relationship/ ከደምበኛ አያያዝ ጋር በተያያዘ በስፋት እናወራለን።

🥇የእለቱ እንግዳችን ለምንጠይቃቸው ጥያቄዎች መልስ ለሚሰጡን የዲዛይን ቶክ ተከታታዮች ሽልማቶች አሉት።
(ጥያቄዎቹን እና ሽልማቶቹን በቅርቡ እናሳውቃለን....)

📆 ማክሰኞ - መስከረም 03 - 2015 ዓ.ም

⏰ከምሽቱ 2:00 በቴሌግራም ቻናላችን

ስርጭቱ የሚተላለፍበትን የቴሌግራም ቻናል ከወዲሁ ይቀላቀሉ።👇

Https://t.me/zewasdesigns

08/09/2022

መልካም አዲስ ዓመት!🎊

የ2015 አዲስ አመት መክፈቻ ለየት ያለ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።

የእለቱ እንግዳችንም ለምንጠይቃቸው ጥያቄዎች የተለያዩ ሽልማቶች አሉት።

እንግዳችን ማነው? ጥያቄዎቹ ምንድናቸው? ሽልማቱስ ምንድነው?
ቀጥለው ባሉ ቀናት እንገለፃለን።

#ተዘጋጁ!
-
Happy new year y'all!🎊

We have prepared a special program for the opening of the New Year 2015.

Our guest of the day also has various prizes for our questions.

Who is our guest? What are the questions? What is the prize?
We will explain in the next few days.

ready!

Photos from Zewas's post 07/09/2022

Coming soon
Official lyrics video

Order yours: +251 992617947

Photos from Zewas's post 07/09/2022

Youtube Thumbnail
Worship Zone ministry

Order yours: +251 992617948

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Awassa