Ethio Technology Tips

Ethio Technology Tips

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Technology Tips, College & University, Awassa.

22/11/2025

ፈጣሪ ለ እናታቹ ደስታ ምክኒይት ያርጋቹ።
አሜን በሉ🙏

06/10/2025

Procrastination kills your dream.

የ DV 2027 ፎቶን በመስፈርቱ መሰረት በ 5 ደቂቃ አስተካክሉ | DV 2027 photo requirements and how to edit. #DV2027 04/10/2025

https://youtu.be/9xClc0Ym4bk

የ DV 2027 ፎቶን በመስፈርቱ መሰረት በ 5 ደቂቃ አስተካክሉ | DV 2027 photo requirements and how to edit. #DV2027 በዚ ቪዲዮ ለ ዲቪ የሚሆንን ፎት በመስፈርቱ መሰረት እንዴት ማስተካክል እንደምንችል አሳያችኃለው እስከ መጨረሻ ተከታተሉ።Are you applying for the DV Lottery 2027 (Diversity Visa Program)**? In this vide...

በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ ህጎች ! የ Trump ውሳኔውች እና መቼ መሙላት ይጀመራል? | DV Lottery 2027! 22/09/2025

Subscribe the channel!👉👉👉

በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ ህጎች ! የ Trump ውሳኔውች እና መቼ መሙላት ይጀመራል? | DV Lottery 2027! በዚህ ቪዲዮ በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን ማጋራቹ ይሆናል እንዲሁም መሙላት ሲጀመር ማሟላት ያልበችሁን ዶክመንቶችን ነግራችሃለው እስከ መጨረሻ መከታተላችሁን እንዳትረሱ...

20/05/2025

ስኬትን ተኝተህ አትመኝ
ተነስተ ተራመድ🚶‍♂️

ኮምፒተራቹ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራቹ ይህን አድርጉ! | How to fix your slow computer |Step by step guide. #howto 01/05/2025

https://youtu.be/oGgkou2dZE4?si=oLY1hiUe9JvuXkJt

ኮምፒተራቹ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራቹ ይህን አድርጉ! | How to fix your slow computer |Step by step guide. #howto In this video i will show you a step by step guide to fix your slow computer and to run fast.🔥በዚህ ቪዲዮ Stack እየሆነ ያስቸገራቹ ኮምፒውተራችሁን እንዴት ማስተካከል እንዳለባቹ በ ቅደም...

7 AMAZING Keyboard shortcuts that makes your job easy | 7 ስራዎቻችሁን የሚያቀሉላቹ የ ኪይቦርድ ሾርትከቶች 26/04/2025

Subscribe this youtube channel👇👇

7 AMAZING Keyboard shortcuts that makes your job easy | 7 ስራዎቻችሁን የሚያቀሉላቹ የ ኪይቦርድ ሾርትከቶች በዚህ ቪዲዮ 7 ስራዎቻችሁን የሚያቀሉልን የ ኪይቦርድ ሾርትከቶች የምናይ ይሆናል በዚህ የ Youtube Channel ከ ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምንለቅ ከወዱው ይህን ቻናል Subscribe በ.....

Photos from Ethio Technology Tips's post 14/01/2024

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ😭😭😭😭
***********************

ቀድሞ የኢቢሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ፣ በቅርቡ ደግሞ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ሕክምናውን በአሜሪካን ሀገር ሲከታተል የነበረ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል።

ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።

5 Footballer who lost everything 10 ከ ሃብት ማማ ወደ ድህነት የመጡ ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾች 11/01/2024

https://youtu.be/1BELN0TBDOg?si=DzxawzI9ajWbQMT5

5 Footballer who lost everything 10 ከ ሃብት ማማ ወደ ድህነት የመጡ ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾች በቀጣይ እንደዚ አይነት ቪዲዮች እንዲደርሳቹ ቻናሉን Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ።Football is probably regarded as the highest paying sport. So football players like Mbappe, Ronaldo an...

23/12/2023

የ አለማችን አስገራሚ ህንጻ 😱😱
ገራሚ የ ቴክኖሎጂ መረጃ እንዲደርሳቹ ፔጂን Like እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ።

Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Awassa