Afar Creativity Channel

Afar Creativity Channel

Share

Afar Creativity Channel

05/04/2026

ሰመራ — የነገዋ የብልጽግና ተምሳሌት፣ በየቀኑ የምታድግና የምትገነባ የሁላችንም ኩራት!

​ይህች ታዳጊ ከተማ የዘመናዊነት ልብስ እንድትለብስ፣ ጥንካሬና ውበት ደግሞ መሰረቷ እንዲሆን 'ጋብላይቱ' ቀንና ሌሊት እየሰራ ይገኛል።"

"እኛ የከተማዋን ግንባታ የሚያፋጥኑ፣ ጥራታቸው የተመሰከረላቸው ባለ 15 እና ባለ 20 ብሎኬቶችን በቀን እስከ አመስት ሺ በማምረት ለሰመራ እድገት ጉልበት እየሆንን ነው።

​የከተማችን መንገዶችና ግቢዎች ደግሞ በውበት እንዲያሸበርቁ፣ በተለያዩ ቀለማትና ቅርጾች የተሰሩ የቴራዞን ንጣፎችን በቀን እስከ ስድስት መቶ ካሬ አቅርበንላችኋል።

​ጋብላይቱ የግንባታ ግብአት አምራች ድርጅት!

እኛ ምርት ብቻ አንሸጥም፤ የሰመራን ነገ በፅኑ መሰረት ላይ እንገነባለን።"

​አድራሻ፦ ሰመራ - ኢድ ሶላት ሜዳ

ስልክ፦ 09 21 11 71 48

​ጋብላይቱ — ለታዳጊዋ ሰመራ፣ የጥራት አሻራ!

Category

Telephone

Address


Awash
7240

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Creativity Channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Awash.