Fix_Computer

Fix_Computer

Share

computer and phone maintenance, computer and phone shooing, networking

26/03/2022

ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕን ሲገዙ ሊያዩ የሚገባቸው ቁልፍ ዝርዝሮች
1. Specifications
👉ሲፒዩ (CPU)፡- በመሠረቱ የኮምፒተርዎ አንጎል ሲሆን፣ አጠቃይ ኮምፒዩተሮዎ በምን ያህል ፍጥነት እንደሚከያናውን ይወስናሉ።
👉ራም(Memory, RAM) ፡- ሁሉም ፕሮግራሞችዎ በጊዜያዊነት የሚጫኑበት ቦታ ነው (ከፍተኛ ራም መጠን ሲኖርዎት ብዙ ፕሮግራሞችን በአንዴ መስራት ይችላሉ)::
👉ሃርድ ድራይቭ(Hard Disk) ፡- በዘላቂነት ፋይል ወይም ዶክመንቶቾን የሚያስቀምጡበት ነው፡፡፡
👉የግራፊክስ ካርድ፡- የሚያያቸው ምስሎችን ምን ያህል ጥራት እንዳለቸው የሚወስነው ነው። እና የመሳሰሉትን ማየት ተገቢ ነው፡፡
2. Speed / ፍጥነት
በድሮ ጊዜ ፣ ፈጣን ኮምፒተር ከፈለጉ ፣ የዴስክቶፕ ፒሲን መግዛት አለብዎት። እንደ እድል ሆኖ ፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ፣ በዴስክቶፕ እና ላፕቶፖች መካከል ያለው ክፍተት በከፍተኛ ሁኔታ ቀርቷል፡፡ ስለዚህ ፍጥነትን በፈለጉ ጊዜ ሲፒዩ እና ራም ላይ ማተኮር ይገባዎታል፡፡
3. Screen size and resolution
ላፕቶፕ/ ዴስክቶፕ በሚገዙበት ጊዜ እንደሚሰሩበት የስራ ዓይነት፣ ለፍላጎቶዎ ምን ዓይነት መጠን (Screen size) እንደሚሆን መወሰን ያስፈልግዎታል።
👉ላፕቶፖች እና ዴስክቶፕ መሰረታዊ ምን ሶፍትዌር ሊጫንባቸው ይገባል
እንሚሰሩባቸው የስራ ዓየነት ብዙ የተላያዩ ሶፍተዎሮች ቢኖሩም፣ ሁል ጊዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና አንቲቫይረስ መጫን አለባቸው ፡፡
👉ኮምፒተርዬን ማሻሻል ወይም አዲስ መግዛት አለብኝ?
ይህ የሚወሰነው የአሁኑ ኮምፒተርዎ ዕድሜው ስንት ነው።
ዕድሜው ከአምስት ዓመት በላይ ከሆነ ፣ ከዚያ የተሻሉ የማሻሻያ ክፍሎችን ማግኘት ተስፋ አስቆራጭ እና አንዳንድ ጊዜ ውድ ሥራ ሊሆን ይችላል፤ አንዳንድ ጊዜ በጭራሽ አይቻልም።
ለማሻሻል ቁልፍ ክፍሎች (memory) ፣ ሲፒዩ (ወይም አንጎለ ኮምፒውተር) ፣ ሃርድ ድራይቭ እና የግራፊክስ ካርድ ናቸው፡፡
ብዙውን ጊዜ የኮምፒተርዎ ራም፣ ሊራዘም ይችላል።አብዛኛዎቹ የዴስክቶፕ ማዘርቦርዶች ለተጨማሪ ራም ለመጨመር ባዶ ቦታዎች ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ኮምፒተርዎ ራም ለመጨመር ምንም ነፃ ቦታዎች ከሌለው ፣ አሁን ያሉትን ራም በማስወገድ እና አዲስ፣ ከፍተኛ አቅም ራም በመጨመር ሊያሻሽሉት ይችላል። እንዲሁም ሲፒዩ እና ሃርድ ድራይቭ ሊያሻሽሉት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- እዚህ ጋር ልብ ሊሉት የሚገባው ነገር ከውጪ ቀጥታ የሚመጡ(imported) ኮምፒውተሮች በአብዛኘው ሚዴል ሲቀየር የሚቀየሩ ስለሚሆኑ መግዛቱ ችግር የለውም፡፡

Profile pictures 06/03/2022

Eshi pls Like this page

eshi

29/10/2020

የዋሉ_የኮምፒዩተር_ኦፕሬቲንግ ሲይስተምስ
(OPERATING SYSTEM)

በአጭሩ os ማለት በኮምፒውተሮች እና ሞባይል ስልኮች ላይ የሚገጠም ስልክን ስልክ ኮምፒዩተርን ኮምፒውተር የሚያደርግ ሶፍትዌር ሲሆን በዋነኛነት hard ware(speaker keyboard mouse...)ን ከ software ጋር የሚያገናኝ እና ኮምፕዩተርሩ እንዴት እንደሚሰራ የሚወስን ነው።

የምትጠቀሙዋቸው አፖች እና softwaroች የሚጫኑት በዚህ OS አማካኝነት ነው።
No OS - No fb, telegram, Instagram

OS የኮምፕዩተር ልብ ነው ማለት ትችላላችሁ።

በአብዛኛውን ግዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ OSኦች
Computer os
1-
Market share 77.12%

✅ቀላል ማነኛውም ሰው ሊጠቀምበት እና በቀላሉ ሊረዳው ይችላል።
✅ርካሽ

Disadvantage
✔በጣም ብዙ ቫይረሶች አሉት 20,000 viruses
✔ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም መግዛት አለባችሁ።
2- x
Market share 17.56%

✅አነስተኛ virus
✅ከዊንዶውስ የተሻለ secure
✅Best performance
✅ቶሎም ባይሆን ለትረዱት ትችላላችሁ
advantage
✔በጣም ውድ
✔መግዛት ይጠበቅባችሁአል

3-LINUX
Market share 1.7%

💪በጣም secure
💪ከሌሎች ጋር ሲነጻጸር ምንም virus የለውም
✅ነጻ ነው

🚫ይህን OS ለመጠቀም መማር ይጠበቅባችኃል

Like our page this is PRO TECH ETH

ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ
እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ የ ቴክኖሎጂ መረጃ እናቀብልዎታለን
ይሀው ዌብሳይታችን
http://protecheth.rf.gd

22/02/2020

እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት መጨመር እንችላለን
የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡDisable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ
ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤ መልካም ቀን ይሁንልዎ
Like እና Share ማድረግ አይርሱ!
=============

Photos from Information Science and Technology's post 08/12/2019

Please Share !!! !!!!!! !!!!!!!! !!!!!!! !!!!!!!

23/11/2019

Vpn unblock መተግበርያ ስንጠቀም ያለው ጥቅም እና ጉዳት ?
#ምንድን ነው vpn
Vpn ማለት በቀላሉ define ሲደረግ እኛ internet ስንጠቀም ብዙ ሰርቨሮች አልፎ ነው የሚመጣው ከነዛ ሰርፈሮች መካከል አነዱ vpn ሰርቨር ነው::
$$$ Vpn ሰርቭር ድረ-ገጽ መዝጋት ሆነ መከልከል አነደኛው ተግባሩ ነው፡፡
$$$ በኛ ሃገር 1 ብቻ ኢንተርኔት አቅራቢ (ISP) ነው ያለው ስለዚ እንደአጠቃላይ 1VPN አለን ማለት ነው፡፡
$$$ ሌላው ደግሞ ኢንተርኔት የምንጠቀምበት ድርጀት VPN ሊኖረው ይችላል
#ጥቅሙ
$$$ በአንድ ሀገር ኔትወርክ ላይ የታገደ(restrict)የተደረገን ድረገፅ (website) መጠቀም ያስቸለናል ማለትም ኢትዩጵያ ውስጥ ሁኖ እንዳይሰራ የተደረገን ድረገፅ vpn በመጠቀም መጠቀም እንድንችል ያስቸለናል::
#ጉዳቱ:-
$$$ ያለ vpn ኢንተርኔት ስንጠቀም በተጠቃሚው እና በኢንተርኔት አቅራቢው ብቻ ነው vpn ስንጠቀም ግን ሶስተኛ ወገን ማለትም vpn በመሀል ይገባል ይህ ሆነ ማለት ደግሞ መረጃወቻችን በሶስተኛ ወገን ላይ ይገባል hake የመደረጋችን እድል ይሰፋል::
$$$በተጨማሪም ኢንተርኔት ፍጥነት በእጥፍ ይቀንሰዋል ከዛም አልፎ የኢንተርኔት መቆራረጥ ያስከትላል፡፡

23/11/2019

It is nice info......

ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…?
-----------------
በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል?

✴️ የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል?

✴️በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ።

✴️የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው
ነው።
✴️የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው።

✴️ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል።

✴️ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን።

✴️በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ።

✴️ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ።

✴️ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል።

✴️ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል።

✴️የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡

✴️ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል።

✴️ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል።

✴️ (እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡

ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል።

✴️ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት
የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ።

✴️ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው።

✴️ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል።

✴️የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው።

✴️100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡

✴️እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም።

✴️ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል።

ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ።

✴️ ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም።

✴️ ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል።

✴️እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳ
═════════════════
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ 🔥join on telegram 👉t.me/mtech7
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።

📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!

📢:
╚═════📌Share📌════╝

23/11/2019

📌ሠላም ሠላም ውድ የ Fix-Computer ቤተሠቦች በ መጥፋቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ
📌ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት የአብዛኞቻችን ጥያቄ የሆነውን ኮምፑተራችንን ሊያዘገዩ የሚችሉ 15 ነገሮችን
1. You have too many startup programs
2. Your hard drive is failing
3. Your hard drive is 95% full
4. Your browser has too many add-ons
5. You're running too many programs at once
6. Too many browser tabs are open
7. Rogue programs are hogging all the processing powers
8. You have an overzealous antivirus program
9. You have a virus
10. Someone is using your computer for cryptomining
11. Your OS is way too slick
12. Your room is too dusty
13. You don't have enough memory
14. You need to restart your computer
15. You're running in low power mode

በቀጣይ ከነመፍትሄው በዝርዝር እናያቸዋለን
ከዚህ ቀጥሎ በYoutube የምንነጋገርበትን ሁኔታ እያመቻቸሁ ነው እስከዛ ድረስ መረጃው ለሌሎችም share በማድረግ አካፍሉ፡፡

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Abeba?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Abeba