ONE DIED FOR ALL
To be with the ONE who DIED FOR ALL �
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው , 🙌🏼😍
ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም (መብላት፣መጠጣት፣መልበስ...) ሁሉ ይጨመርላችኋል።
Matthew 6-33
ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
Matthew 6-33
19/07/2021
😍
✞ኢየሱስ ባይራራልን ኖሮ #አንድም ሚራራልን አይኖርም ነበር።
“እግዚአብሔርን መፍራት የዕውቀት #መጀመሪያ ነው፤ ▪▪▪
▪ምሳሌ 1፥7 (አዲሱ መ.ት)▪
11/10/2020
#2ኛ ጴጥሮስ 1-(አዲሱ መ.ት)
#ዳተኛ/ 😐😓
10/10/2020
🙏
“ #እርሱም[ኢየሱስ] ወደ ሰማይ ወጥቶ በእግዚአብሔር ቀኝ አለ፤ መላእክትና ሥልጣናት፣ ኀይላትም #ተገዝተውለታል።”
▪1ኛ ጴጥሮስ 3፥22 (አዲሱ መ.ት)▪
“ #በድነታችሁ እንድታድጉ፣ አዲስ እንደ ተወለዱ ሕፃናት ንጹሑን መንፈሳዊ ወተት #ተመኙ፤”
▪1ኛ ጴጥሮስ 2፥2 (አዲሱ መ.ት)▪
▪▪▪ #እርሱ[ኢየሱስ] እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
▪1ኛ ዮሐንስ 5፥20 (አመ.ት)😍
ይሁዳ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ በክብሩ ፊት #ሊያቀርባችሁ ለሚችለው፣
²⁵ እርሱ ብቻ አዳኛችን ለሆነው አምላክ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለምም ድረስ #ክብር፣ #ግርማ፣ #ኀይልና #ሥልጣን ይሁን፤ #አሜን።🙏🙏🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa