Only Original
Only Original brings you an opportunity to shop at countless stores in Canada from the comfort of your home. Visit our shop or website to view our selection.
13/09/2023
መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጲያዊ።
መጪው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን።
ከ ኦንሊ ኦርጅናል ቲም
✨ ኦንሊ ኦርጅናል ዋና ቢሮው ካናዳ የሚገኝ የ ኦንላይን ግብይይት አገንግሎትን የሚሰጥ ድርጅት ነው።
✨ የ ኦንሊ ኦርጅናል መገበያያ ድህረገጽ ላይ የተለያዩ የ ቆዳ መንከባከቢያ እቃዎችን መሸመት ይችላሉ። መሸመት የሚፈልጉት ድህረ ገጻችን ላይ ከሌለ ደግሞ የሚፈልጉትን እቃ ፎቶ በ መላክ ማዘዝ ይችላሉ።
✨ በተጨማሪም
✨ መገበያየት ከሚፈልጉበት ማንኛውም የኢንተርኔት ሱቅ መሸመት የሚፈልጉትን እቃዎች መርጠው የ እቃዎቹን ዝርዝር በመላክ መሸመት ይችላሉ።
💫 ተልኮአችን 💫
✨ ያሉበት ሆነው ያሻዎትንና የሚያስፈልጎትን ነገር በዶላር እጥረት ሳይንገላቱ እንዲገበያዩ ማድረግ ነው። ካሁን በሁዋላ ውጪ ሃገር ሰው የለኝም ማለት አበቃል። ኦንሊ ኦርጅናል ስላለሎት።
Only Original Only Original brings you an opportunity to shop at countless stores in Canada from the comfort of your home. Visit our shop or website to view our selection.
03/07/2023
Bringing the World of Online Shopping to Ethiopia! 🌍✨🇪🇹
🛍️ Let us be your personal shopper! We're here to bridge the gap and help you explore a world of products from international brands, right here in Ethiopia. 💫
💳 No payment process? No problem! We handle all the transactions on your behalf, so you can shop stress-free. From fashion to electronics, home decor to beauty essentials, we've got you covered. 💯
💌 DM us your wishlist, and we'll make it happen! Start exploring the global marketplace from the comfort of your own home. 🌟
ከ ኦንሊ ኦርጅናል ጋር ገበያ ዛሬውኑ ይውጡ።
14/05/2023
መልካም የእናቶች ቀን ለ ሁሉም እናት! በጥንካሬ እና በፍቅር እንዴት መምራት እና ማሳደግ እንደሚቻል ሁላችንም ከ እናቶቻችን የምንማረው ታላቅ ስጦታ ነው።
🌸 Wishing all the incredible moms out there a Happy Mother's Day! Your love and dedication are an inspiration to us all. 💖✨
01/05/2023
በዐሁኑ ሰዐት የተለያዩ ምርጥ የ ሺኢን አልባሳት በእጃችን ላይ ይገኛል። መሸመት የሚፈልጉትን አልባሳት፣ ጫማ ሆነ ጌጣጌጦችን የ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የሚያገኙት ሲሆን ያሻዎትን እቃ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።
አድራሻችን ጎፋ መብራት ሃይል ከ VCC ህንጻ በስተቀኝ በኩል በሚያስገባው አስፋልት ሰላሳ ሜትር ገባ እንዳሉ ከቶፕ ፋሽን ጎን ያገኙናል።
በተጨማሪም ያሻዎትን እቃ ከ ሺኢን ድህረ ገጽ ለመገበያየት መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ስክሪን ሻት በ ማንኛውም የ ኦንሊ ኦርጅናል ማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ በመላክ ያሻዎትን እቃ ዛሬውኑ ይዘዙ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://t.me/OnlyOriginalEt
ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታይ ሁላ መልካም የ ኢድ አል ፈጥር በዐል እንዲሆንሎ ኦንሊ ኦርጅናል ከልብ ይመኛል። ፈጣሪ ረመዳናችንን፣ ሰላታችንን፣ ሰደቃችንን ይቀበለን። ለቀጣይ ረመዳን በሰላም በጤና ያድርሰን።
16/04/2023
መልካም የፋሲካ በዐል ለመላው ኢትዮጲያ ይሁንሎ ዘንድ ኦንሊ ኦርጅናል ይመኝሎታል።
Ramadan Mubarak ☪️ Fam!
22/03/2023
ቆዳችንን እንዲያረጠብ እና እንዲያለሰልስ ተደርጎ የተመረተ ምርት ነው።
ቆዳችን በድርቀት የሚያስቸግረን ከሆነ ይህ ምርት ቆዳችንን በማርጠብ እና በማለስለስ ውብ እና ጤናማ እንዲሆን ይረዳዋል።
ለሁሉም የቆዳ አይነት የሚሆን
ቆዳችንን ካጸዳን በሁዋላ ምንም ነገር ሳንጠቀም ጠዋት እና ማታ መጠቀም የምንችል ሲረም ነው።
ለመሸመት ወደ ኦንሊ ኦርጅናል ድህረ ገጽ በማምራት ትእዛዞትን ዛሬውኑ ያስገቡ።
https://www.onlyoriginal.ca
13/03/2023
ኦንሊ ኦርጅናል ያሻዎትን ማንኛውም እቃ ከ አለም አቀፍ ሱቆች ኢትዮጲያ ሆነው እንዲገበያዩ የሚያደርግ የ ኦንላይን ሱቅ ሲሆን፣ ያሻዎትን የ ቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ከ ድህረ ገጻችን ይሸምቱ። እርሶ የሚፈልጉትን እቃ ካላገኙ መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ፎት ለ ኦንሊ ኦርጅናል በማህበራዊ ግህረ ገጾቻችን ላይ በመላክ ይገበያዩ።
ጥያቄ ካሎት መልእክት ይላኩልን።
www.onlyoriginal.ca
08/03/2023
መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን። በፕላኔታችን ላይ ላሉ ድንቅ ሴቶች ፍቅራችንን እና ሰላምታችንን እየላክን መልካም የ ሴቶች ቀን/አመት ይሆንሎት ዘንድ እንመኛለን።
Happy International Women's Day. Sending our love and greetings to all the fantastic women on our planet.
#2023
06/03/2023
ኦንሊ ኦርጅናል ያሻዎትን ማንኛውም እቃ ከ አለም አቀፍ ሱቆች ኢትዮጲያ ሆነው እንዲገበያዩ የሚያደርግ የ ኦንላይን ሱቅ ሲሆን፣ ያሻዎትን የ ቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ከ ድህረ ገጻችን ይሸምቱ። እርሶ የሚፈልጉትን እቃ ካላገኙ መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ፎት ለ ኦንሊ ኦርጅናል በማህበራዊ ግህረ ገጾቻችን ላይ በመላክ ይገበያዩ።
ጥያቄ ካሎት መልእክት ይላኩልን።
https://www.onlyoriginal.ca/online-store/The-Ordinary-Niacinamide-10-Zinc-1-p237307195
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Kassa Grand Mall
Addis Ababa