Hashim Temam

Hashim Temam

Share

“If you cannot do great things, do small things in a great way.”
Napoleon Hill

01/12/2023

https://t.me/beTibeb_In

ከውልደት እስከ ዱንያ ቀበሌ ስንብት የቀልብ ስክነት፤ የአዕምሮ እፎይታ ብሎም ስለዘልአለማዊው የመዳን መንገድ የሚያትተው የተመጠነ ድርሳን!
"ሙስሊም መሆን"

https://t.me/beTibeb_In

Photos from Hashim Temam's post 01/12/2023

ጁሙአ ሙባረክ!

https://t.me/beTibeb_In

Photos from Hashim Temam's post 20/11/2023

የጥበብ መዕድ 1
ፊልስጤም በጥበባዊ ሰራዎች የተላቀችበት መድረክ!

በጥበብ ኢንስቲትዩት/beTibeb Institute

10/11/2023

ድል ከአላህ ብቻ ነው!!
beTibeb Institute

TikTok · Hashim T. 07/11/2023

Palastine

TikTok · Hashim T. Check out Hashim T.'s video.

Photos from Hashim Temam's post 06/11/2023

beTibeb Institute!!

04/11/2023

ያ አላህ ያማረ የሆነ ትዕግስት ወፍቀው!

Visit TikTok to discover videos! 03/11/2023

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

03/11/2023

ኢንሻ አላህ!!

03/11/2023

በበደላቸው ማዘናችን በግፋቸው መሰበራችን እርግጥ ቢሆንም ዛሬ ዱንያ ላይ ያሳለፋት ግፍ፣ስቃይ እና መከራ ነገ ባማረ እና በተዋበ ቤት ለመስተናገድ መሆኑ እንዴት ያስደስታል።በተከበረው ቃሉ በግልፅ ብስራት መድረሱስ እኛን ከእነሱ በቀላቀለን አያሰኝምን!የሞቱት የሚበሰሩበት፣የቆሰሉት የሚሽሩበት፣የቀሩትም ወደ ሰላማቸው የሚመለሱበት ፍክት ያለ ጁምዓ ይሁንልን!

🤲በዱዓ እናስታውሳቸው🤲

https://t.me/beTibeb_In

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Ethio-China Road
Addis Ababa