SEM
A digital media delivering updates and insights to help Ethiopia’s SMEs grow and thrive.
ሰም ሚድያ
Ayla's play thingz ከ 3 እሰከ 8 አመት ላሉ ህፃናት ለአእምሮአዊ እና አካላዊ እድገት የሚጠቅሟቸውን መጫወቻወች ትሰራለች።
096 692 2080
መባ የ Metal Art ባለሙያ ሲሆን ከአባቱ በተማረው ሙያ የተራረፉ ብረታብረት በመጠቀም የተለያዩ የ አርት ስራዎችን ይሰራል።
አቤል ሀ/ጊዮርጊስ የ bamboo lab መስራች ሲሆን ቅርቀሀን በመጠቀም የተለያዩ ፈጠራዎችን እንደ wheelchairs እና ሳይክሎችን ይሰራል።
091 041 6023
ግእዝ አርት በኢዮሲያስ ጌታቸው እና 3 ጓደኞቹ የተመሰረተ ቢዝነስ ሲሆን ለተለያዩ ቢዝነሶች፣ትምህርት ቤቶች እና ሆስፒታሎች የግርግዳ ላይ ስእሎችን እንዲሁም የተለያዩ የ አርት ውጤቶችን ይሰራል።
ጅቱ የ Meji Deqo መስራች ስትሆን በጅማ አካባቢ የሚታወቀውን ደቆ የምግብ ማባያ በዘመናዊ መንገድ በማምረት በአዲስ አበባ እና በጅማ ታቀርባለች።
+251 93 960 6177
Enqoy አዳዲስ ሰው መተዋወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች event የሚያዘጋጅ መድረክ ነው።
ተሚማ የ Best perfume መስራች ስትሆን ለሰው ፣ለቤት እና ለመኪና የሚሆኑ ሽቶዎችን በመስራት ለገበያ ታቀርባለች።
the sauce studio በዳግማዊት መኮነንን እና ባለቤቷ ቢንያም የተጀመረ የመጀመሪያው የ vegan sauce ሲሆን አሁን ላይ ወደ 4 ምርቶችን በቤታቸው ውስጥ በማዘጋጀት ለገበያ ያቀርባሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
22 Area, New Road Maria Rubatto’s Bldg, 1st Floor
Addis Ababa
1000