Ethioadvisor

Ethioadvisor

Share

Ethioadvisor is a website and mobile app that connects people with great local businesses and service providers. with unlimited choices.

11/04/2022

ቀን በቀን በሚያደርጉት ማንኛውም አይነት ጉዞ የማያውቁት አካባቢ ደርሰው የሚፈልጉትን ማንኛውም አይነት አገልግሎት ሰጪዎችና የንግድ ተቋማትን ሳይንከራተቱ በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቁ ኖሮዋል? እንግዲያውስ የኢትዮ-አድቫይዘርን የሞባይል መተግበሪያ ዳውንሎድ በማድረግ የሚፈልጓቸው አግልግሎት ሰጪ ተቋማት እርሶ ካሉበት በምን ያህል ርቀት እንደሚገኙ እና ምን አይነት አገልግሎቶችን እንደሚሰጡ እንዲሁም ዋጋቸውን በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ስንነግሮት በታላቅ ደስታ ነው ፣ ባንኮች የኤቴኤም ማሽኖች ፣ ሱፐር ማርኬቶች፣ ሆቴሎች፣የመዝናኛ ቦታዎች፣ የእስፖርት ማዘውተሪያውች በአጠቃላይ ከ230 በላይ የአግልግሎት ሰጪ ተቋማትና የንግድ ድርጅቶችን ማግኘት ይችላሉ

Download now:- https://tinyurl.com/ethioadvisor

01/04/2022

ለ1 ሺህ 443ኛው የረመዳን ፆም እንኳን አደረሳችሁ
Baga ramadaana bara hijra 1443ffaa isinin gahe

30/03/2022

No matter what people say physical appearance is important to everybody. Hair transplantation is done by Très Bien dermatology specialty clinic medical staff can give you a brand new vibe and image. If you want to experience this drastic change, download ethioadvisor mobile app now
Download https://tinyurl.com/ethioadvisor

30/03/2022

ሞገስ ሞተርስ
✅አዲስና ያገለገሉ መኪኖች መጋዛትና መሸጥ
✅ከቀረጥ ነፃ ፍቃድ ማስወጣት
✅ኢንቨስትመንት ማማከር
✅ትራክና ማሽነሪዋችን መሸጥና ማማከር የተካንበት ነዉ
ለበለጠ መረጃ የኢትዮአድቫይዘር የሞባይል መተግበሪያ አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ.

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.ethioadvisor&hl=en&gl=US

Photos from Ethioadvisor's post 13/03/2022

ቦናንዛ አዲስ ሆቴል
ደረጃውን የጠበቀ ባር እና ሬስቶራንት፣ ላውንጅ፣ ሩም ሰርቪስ፣ የውሃ ዋና፣ ጂምናዚየም፣ የምሽት መዝናኛ፣ ነጻ ዋይፋይ፣ ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታና አስተማማኝ ጥበቃ ጋር ምችቶ ተጠብቆ ከፈጣን መስተንግድዎ ጋር ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ የኢትዮአድቫይዘርን የሞባይል መተግበሪያ ከጉግልፕለይ ላይ በማውረድ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

https://tinyurl.com/ethioadvisor

01/03/2022

እንኳን ለ126ኛ የአድዋ ድል የመታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!
ኢትዮ-አድቫይዘር የሚፈልጉትን የትኛውንም አይነት አግልግሎት የትም ሳይደክሙ የእጅ ስልኮን ብቻ በመጠቀም እንዲያገኙ ያስችሎታል

አሁኑኑ የኢትዮ-አድቫይዘር መተግበሪያን ዳውን ሎድ ያድርጉ
https://tinyurl.com/ethioadvisor

20/02/2022

ብሔራዊ ኩራታችን የሆነው የኢትዮጵያ #ህዳሴግድብ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

29/01/2022

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ ፤
በአቅራቢያዎ ስለሚገኙ አዲስ እና የተመረጡ ቦታዎች ፍለጋ ማድረግ ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን ቀላል ሆኗል፡፡
የኢትዮአድቫይዘር አፕ አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ

https://tinyurl.com/ethioadvisor

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Cameroon Street
Addis Ababa