Adamu Awoke
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adamu Awoke, Digital creator, Addis Ababa.
26/07/2024
ይቅናቸዉ 🧡🧡🧡
📸 𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮🔆
26/07/2024
✍️ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ኦሊምፒክ ...
በጋዜጠኛ Tamiru Alemu
🇪🇹 በሶስት የስፖርት አይነቶች ትሳተፋለች፤ አትሌቲክስ፣ ውሀ ዋናና ቦክስ
🇪🇹 35 ስፖርተኞችን፣ 18 አሰልጣኞችን፣ 10 የህክምና ባለሙያዎችንና ቁጥራቸው ይፋ ያልሆነ አመራሮችን ትልካለች
🇪🇹 በአትሌቲክስ በ16 ወንድና 17 ሴት በአጠቃላይ በ33 አትሌቶች ትወከላለች
🇪🇹 በ1500፣ በ3000 መሰናክል፣ በ5000፣ በ10000 ሜትርና በማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ለሜዳሊያ ትፋለማለች
🇪🇹 በ800 በሴት ብቻ፥ በእርምጃ ደግሞ በአንድ ወንድ አትሌት ትሳተፋለች
🇪🇹 በውሀ ዋና በሊና አለማየሁ በቦክስ ደግሞ በፍቅረማርያም ያደሳ ተወክላለች
🇪🇹 የ42 አመቱ ቀነኒሳ በቀለ በእድሜ ትልቁ አትሌት ነው፤ የልዑኩም አምበል ጭምር
🇪🇹በ5ሺህ የሚሳተፈው ቢኒያም መሀሪ በእድሜ ትንሹ ስፖርተኛ ነው፥ 17 አመት
🇪🇹 የመጀመሪያው ልዑክ ትናንት ሌሊት ወደ ፓሪስ ሄዷል
🇪🇹 ፓሪስ ለኢትዮጵያ 15ኛ የኦሊምፒክ ተሳትፎዋ ነው
🇪🇹 በኦሊምፒክ ታሪክ እስካሁን 23 ወርቅ፣ 12 ብርና 23 ነሀስ በአጠቃላይ 58 ሜዳሊያ አግኝታለች፤ ሁሉም በአትሌቲክስ የመጡ ናቸው።
(ልዩ ስፖርት)
26/07/2024
🧡🧡🧡
📸 𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮🔆
26/07/2024
🧡🧡🧡
📸 𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮🔆
24/07/2024
ጎፉ እያለቀሰች ነው በአስቸኳይ እንድረስላት
24/07/2024
24/07/2024
ለፓሪስ ኦሎምፒክ የወንዶች 200 ሺህ ኮንዶም እና የሴቶች 20 ሺህ ኮንዶም መዘጋጀቱ ተገለፀ።
" ምን ያህል ሰዎች ኮንዶሞቹን እንደሚጠቀሙ አይታወቅም ፍላጎቱ ከገመትነው በላይ ከሆነ ተጨማሪ ኮንዶሞችን ለማቅረብ ዝግጁዎች ነን " ተብሏል።
24/07/2024
የቀበሌውን ነዋሪዎችበሙሉ የቀበረውየመሬትናዳ🥹
የሆነውእንዲህነው
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ በምትባል ደጋማ የገጠር ቀበሌ በቀን 15/11/2016 ዓ/ም ሰኞ ዕለት ማለዳ በጣለውን ከባድ ዝናብ ተራራን ተጠግተው ባሉ ሦስት መኖሪያ ቤቶች ላይ የመሬት ናዳ አደጋ ተከስቶ ስድስት የቤተሰብ አባላትን በተኙበት ይቀብራል
ፖሊሶችና የአከባቢው ነዋሪዎች በሙሉ በስፍራው ተገኝተው ለእርዳታ እየተረባረቡ ባሉበት ከረፋዱ 04:00 ስዓት ላይ በድጋሚ የተከሰተው የመሬት ናዳ ከጥቂት ሰዎች በቀር በስፍራው_የተገኙትን_ሁሉ_ቀበረ።
ከ250_በላይ_አስክሬን_በቁፋሮ_ተገኘ። ይህን እየፃፍኩም ብዙ አስክሬን እየወጣ ነው🥲
ከሦስት ቀን በኋላ በቁፋሮ አስክሬን መፈለግ ከባድ ነው እንኳንስ አፈር ውስጥ ተቀብሮ... ስጋ ባዳ ነው ይከዳል አፈር ነውና ወደ አፈር ይመለሳል።
ከአደጋው ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀን በስፍራው ነበርኩ የተመለከትኩት ይህንን ነው🥹
ቤተሰቦቻቸውን በአደጋው ያጡ በርካታ ህፃናት፣ አረጋውያን፣ አቅመ ደካሞች... ብቻ ብዙ ናቸው
ድጋፍ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ስለ እግዚአብሔር እርዷቸው
Getenet Simon Getenet Simon
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa