Addis Informer
love each other
10/03/2026
16/10/2025
አዲስ አበባን እንዲህ የምታዩበት የጫካ ፕሮጀክት እየተጠናቀቀ ነው:: እነአንቶኔ የአብይ ቤተ መንግስት የሚሉት የጫካ ፕሮጀክት በውስጡ ለስብሰባ ኮንሰርቶች እንግዳ መቀበያዎች ለሙሽሮች እና ለተለያዩ ህዝባዊ ባዕላትና ሌሎችም ፕሮግራሞችን የሚያስተናግደው ስፍራ የአብይ ቤተ መንግስት ሳይሆን የህዝብ መገልገያ ነው::
በአሁኑ ፕሮጀክት 100 ክፍል ያለውና ድፍን አዲስ አበባን እያዩ የሚዝናኑበት ሆቴል እያለቀ ነው:: ከጀርባ ባለ 7 ኮከብ ሆቴል ግንባታ ተጀምሯል:: ይሄኛውና ፊትለፊት እንዲህ አዲስ አበባን የምታዩበት ስፍራ ጨምሮ ሆቴል ካፌዎች ባሮችና የስብሰባ ሰርግ እንዲሁም ኮንሰርቶች የሚከናወኑበት ቦታዎች በቅርብ ለህዝብ ይከፈታል::
ይህን መንፈስን የሚያድስ ልዩ ስፍራ የአብይ ቤተ መንግስት ሳይሆን የህዝብ ቤተ መንግስት ነው:: ሌላ ታሪክ የለውም! ሌላው የገረመኝ እና የደነቀኝ ጠሚ አቢይ ይህን ቦታ እንዴት አይተውት አስበውት በዚህ ደረጃ እንዲሰራ ወጥነው ወደ ስራ ገቡ የሚለው ነገር ቦታው ላይ ሆኖ የተሰራውን ላየ ሰው ይደንቃል!!!!
16/12/2023
ሁለቱ ስኬታማ አመራሮች በ 88ኛው የኢትዮጲያ አየር ሀይል የምስረታ ፕሮግራም ላይ!!
#ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጲያ አየር ሀይል ዋና እዛዥ
#ክብርት ወ/ሮ አለምጸሀይ ሽፈራው የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ
sky is ours
10/12/2023
06/12/2023
።
28/11/2023
ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ያለው የፕሪምየር ሊግ ሪከርድ:-
40 ጨዋታ
30 አ
6 አቻ
4 ሽንፈት
👉ለምንድን ነው የአለማችን ምርጡ ተከላካይ ነው ስንል ንዝረት ንዝረት የሚላቸው ✍️ Remilo Love ✍️
28/11/2023
አዲስ አበባ
የቃሊቲ ማሰልጠኛ - ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ግንባታ ሂደት በምስል፤
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እየገነባቸው ከሚገኙት ግዙፍ የመንገድ ፕሮጀክቶች እና ተሻጋሪ ድልድዮች መካከል አንዱ የሆነው የቃሊቲ ማሰልጠኛ - ቱሉ ዲምቱ መንገድ ሥራ የእግረኛ መንገድ ስራ፣ የመንገድ አካፋይ ማስዋብ እና የመንገድ ዳር መብራት መስመር ዝርጋታን ጨምሮ አብዛኛው ስራ በመገባደድ ላይ ይገኛል።
28/11/2023
የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቢሶች ወደ ስራ ገብተዋል::
28/11/2023
Pepper production in Dalocha woreda!
(Silte Zone, Central Ethiopia🇪🇹)
Among the agricultural activities in Dalocha Woreda, pepper production is mentioned first.
28/11/2023
#አዲስ አበባ ውብ ከተማ
#ወዳጅነት ፓርክ
20/11/2023
ክብርት ከንቲባ ዶክተር አዳነች አቤቤ እና ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በታላቁ ሩጫ መርሃ ግብር ላይ ከወጣት ድምጻውያን ጋር የክቡር ዶ/ር ድምጻዊ አሊ ቢራን ዘፈን እጅግ በሚገርም ቅላጼ ሲያዜሙላቸው!!
# Thank u president
# Thank u madam mayer
# Thank u youth singer's
Category
Contact the public figure
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Addis Informer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.