Afriwork
አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች፣ ቋሚ ሰራተኞች እና የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው
19/08/2026
🚨 አዲስ ክፍት የስራ ቦታ / NEW VACANCY 🚨
Job Title: SENIOR ሆያ ሆዬ ጨፋሪ
Location: ሰፈር ውስጥ (ከቤት ወደ ቤት)
የስራ አይነት: የኮንትራት (ለአንድ ምሽት ብቻ የሚቆይ)
Responsibilities:
➡️ ድምፅን ከፍ አድርጎ “ሆያ ሆዬ” በማለት የቡድኑን ሞራል መጠበቅ
➡️ ዱላን መሬት ላይ ከጭፈራው ሪትም (Rhythm) ጋር በትክክል መምታት
➡️ ከባለቤቶች የሚሰጠውን ሙልሙል ዳቦ እና ሳንቲም ያለ አድልዎ ለቡድኑ ማከፋፈል
Requirements:
✔️ ከሰፈር ልጆች ጋር በመሆን ቢያንስ የ 3 ዓመት የጭፈራ ልምድ ያለው
✔️ ከፍተኛ ጉልበት እና ድምፅ ያለው
Good Luck!🎉
All you need to know to Guarantee they see your application on afriwork!
Quick Preview on how to register using our Telegram channel! Our channel Link in BIO!
AI office trend! Powered by Gemini 😅! . . .
14/08/2026
✨Afriwork 🔴LIVE in Hawassa!✨
✨የትኛውም አይነት የስራ እድል በሐዋሳ እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
12/08/2026
አሁን ምን ይሻላል? 😭😂
Super Apply ስታደርጉ ማመልከቻችሁ ከሌሎች አልፎ ቀጣሪዎች ጋር ከላይ Pined ሆኖ እንዲታይ ያደርጋል! ግን በወር 3 ጊዜ ብቻ ስለሚሰጥ በእርግጠኝነት ለምትፈልጉት እና መስፈርቱን ለምታሟሉት ስራ ብቻ በስትራቴጂ ተጠቀሙት!
ግን ያስፈልጋል??? 🫤
በተለይ ለጀማሪ (Startup) እና አነስተኛ ቢዝነሶች አሰራርን ማወሳሰብ አያስፈልግም። ምንም አይነት አማካሪ (Consultant) ወይም ውድ ሶፍትዌር ሳያስፈልጋችሁ፣ በ3 ቀላል መንገዶች ብቻ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጠንካራ የHR ሲስተም መገንባት ትችላላችሁ!
Check our Quick How to Video: https://youtu.be/nlijAxlHrbA
ማዳላት ልንጀምር ነው! ስራ የማግኘት እድላችሁን ከፍ ለማረግ ለምትፈልጉ በሙሉ...
አሁኑኑ GOLD በመድረስ ለቀጣሪዎች ተለይታችሁ ታዩ!!!
#የስራእድል
28/07/2026
አዲስ ፊቸር ይዘን መጥተናል! ⚡️
በአፍሪዎርክ ላይ አዲስ የፕሮፋይል ደረጃዎች! (Basic, Standard, እና Gold Tiers)
ፕሮፋይላችሁን በሚገባ በማሟላት እነዚህን ልዩ እድሎች ማግኘት ትችላላችሁ፦
🥈Standard ባጅ: የስታንዳርድ ባጅ በማግኘት፣ ፕሮፋይላችሁን(Afriwork CV) በሚያምር PDF Download ማድረግ ትችላላችሁ!
🥇Gold ባጅ: የጎልድ ባጅ በማግኘት ⚡️የሚለውን ልዩ ፊቸር ታገኛላችሁ! ይህ ፊቸር ከሌሎች አመልካቾች አልፋችሁ በቀጥታ ቀጣሪው ጋር ከላይ እንድትታዩ ያደርጋል! በየወሩም 3 ጊዜ በነፃ መጠቀም ይቻላል!
አሁኑኑ አፍሪዎርክ ላይ ገብታችሁ የትኛው ደረጃ ላይ እንዳላችሁ እዩ! 🚀
27/07/2026
"I'm Perfect! HIRE ME!" 😳
አብዛኛውን ጊዜ ቀጣሪዎች (HR) የእናንተን CV እና Cover Letter አይተው ለመወሰን የሚያወጡት #7 ሰከንድ ብቻ ነው! ብዙ ማመልከቻዎች ደግሞ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ውድቅ ይደረጋሉ!
በአዲሱ ቪዲዮችን በAfriwork ላይ ለወጡ ስራዎች የገቡ እውነተኛ ማመልከቻዎችን በመክፈት፣ ቀጣሪዎች ምን እንደሚያዩ እና የትኞቹ ስህተቶች በሰከንዶች ውስጥ ውድቅ እንደሚያስደርጉ በግልጽ አናሳያችኋለን!💡
የስራ ማመልከቻችሁን አስተካክላችሁ እድላችሁን ለማስፋት ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ! 🚀
📺 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ: https://youtu.be/K4-sBu5_P44
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Cameroon Street
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Afriwork posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.