SeeNa

SeeNa

Share

SeeNa AD provides a highly sophisticated online platform for advertisers and publishers to meet up

14/03/2022

SeeNa as it is name see and come what we are doing! Programmatic ad placement with more than 10 accurate targeting mechanisms by addressing more than 90% of internet users of Ethiopia over 100,000 international and local websites and 50,000 international and local apps. Our passionate team is ready to meet your brand goals.

Home - SeeNa AD 19/11/2020

ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ https://forms.gle/tErX4kHi6fSPhFMc7
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/SeeNa_publishers

Home - SeeNa AD Home

06/10/2020

ጦማሪ ኖት? ተመልካች ወይም ተከታታይ ያለው ድረ ገጽ አሎት? አብረውን ሲሰሩ በ ቀን 3000 ተመልካች ያለው ድረ ገፅ ካለዎት በወር እስከ 21,000 ብር ይሰራሉ:: ለተጨማሪ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/SeeNa_publishers

27/02/2019

ድረገጽ አለዎት?

ኑ አብረን እንስራ ከ Google Ad Sense የተሻለ እንከፍሎታለን ።
በ 200,000 ተመልካች በወር አስከ 40,000 ብር ይገኛሉ

እንዴት?

ከሲና ጋር ለመስራት በመመዝገብ አና በድረ ገጽዎቻችሁ ውስጥ የማስታወቂያ ቦታዋችን በማዘጋጀት ሲና በሚለጥፋቸው ማስታወቂያዋች አማካኝነት ገቢ ያገኛሉ::

የ ድረገጽ ማሳታወቂያው ከኛ ገቢው የእርሰዎ!!!
የተሻለ ክፍያ በተሻለ የ ክፍያ አማራጭ!!!

ይደውሉ 0929185681, 0912776010
www.seena-ad.com

31/12/2018

በኢትዮጵያ ሲከፈት የመጀመሪያ ስለሆነው ስለ ሲና ልንገራቹ

እንደዚህ አይነት ድርጅት በኢትዮጵያ ሲከፈት የመጀመሪያው ነው፡፡ የመጀመሪያው መሆኑ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን የማስታወቂያ ዕድገት ወደፊት አንድ እርምጃ የሚያራምድም ጭምር ነው፡፡ እስካሁን በዓለም ላይ ይህንን ሥራ ሲሰሩ የምናውቃቸው ብዙ ድርጅቶች ቢኖሩም በዋናነት የምናውቀው ግን Google የተባለውን ካምፓኒ ነው፡፡ Google አገልግሎቱን በሁለት ዓይነት መንገድ እስካሁን ሲሰራ ቆይቷል፡፡

*******

ወደ አገራችን ኢትዮጵያም የመጣው የማስታወቂያ መንገድ ተመሳሳይ ነው፡፡ Seena Ad ልክ እንደ Google አገልግሎቱን በሁለት አይነት መንገድ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው የ ADVERTISER አገልግሎት ሲሆን፡- ማንኛውም አገልግሎት የሚሰጥ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም በቀላሉ የራሱን ማስታወቂያ በኢንተርኔት ላይ በመልቀቅ ማስተዋወቅ ይችላል፡፡ አስተዋዋቂውም የሚከፍለው ልክ እንደ Google ማስታወቂያው በታየበት ቁጥር ሲሆን እጅግ አነስተኛ በሆነ ዋጋ ብዙ ሰዎች ጋር ማስታወቂያውን ማድረስ ይቻላል፡፡

*******

ሁለተኛው፡- የ PUBLISHER አገልግሎት ሲሆን፡- ጥሩ የተመልካች ብዛት ያለው ድረ-ገጽ ያለው ሰው ማስታወቂያዎችን በድረ-ገፁ ላይ ለጎብኚዎች በማሳየትና አብሮ ከ Seena Ad ጋር በመስራት ጥሩ የሆነ ገቢ ማግኘት ይችላል፡፡ ይህ ዓይነት የማስታወቂያ መንገድ አገልግሎቱን በማንኛውም ጊዜና ቦታ በኢንተርኔት ላይ በሞባይላችን ላይም ሆነ በኮምፒውተር ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻላችን ደግሞ የበለጠ እንድንደሰት ያደርገናል፡፡ ስለዚህ ድርጅት ካለዎት ምርትዎንና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅ ቢሞክሩት ፣ ጥሩ ተመልካች ያለው ድረ-ገፅ ካለዎት ደግሞ ማስታወቂያ በማሳየት አብረውን ቢሰሩ መልካም ነው፡፡

30/10/2018

ሲና በኢትዮጵያ የመጀመርያው ዲጅታል ማስታወቂያ መንገድ ሲሆን ከ ጎግል አድሰንስ( Google Ad Sense) ጋር ተመሳሳይ ነው።

ድረ ገፅ አሎት?
በወር 500,000 ተመልካች ያለው ድረ ገጽ ካሎት እስከ 1,600 ብር በቀን መስራት ይችላሉ።

አሁኑኑ ተመዝግበው ስራ ይጀምሩ።
www.seena-ad.com

ለበለጠ መረጃ: 0929185681/0912776010 ይደውሉልን።

12/10/2018

ጦማሪ ኖት?
ተመልካች ወይም ተከታታይ ያለው ድረ ገጽ አሎት?
ከሲና ጋር ቢሰሩ 500,000 ተመለካችካሎት እሰከ 48,000 ብር ያገኛሉ፡፡
አሁኑኑ ይመዝገቡ www.seena-ad.com

Are you a publisher?
Do you have a Website with traffic?
Did you know you can generate up to 48,000 Birr with 500,000 views with SeeNa.
Register now online www.seena-ad.com

Home - SeeNa AD 08/08/2018

Home - SeeNa AD Home

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Atlas, Meti Bulding 8th Floor
Addis Ababa