Miki Events

Miki Events

Share

አዋቂም ሆነ የ ህፃን ልደት ፣ ምርቃት፣ብራይዳል፣ቤቢ ሻወር፣ Events , Proposal and Anniversary....የመሳሰሉ ኘሮግራሞችን የሚፈልጉትን ነገር እናቀርባለን እናዘጋጃለን።

Photos from Miki Events's post 01/01/2024

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ውድ ቤተሰቦቻችን እንደሚታወቀው ድርጅታችን ሚኪ ኢቨንት ኦርጋናይዝ ከማድረግ በተጨማሪ የልጆች ሱቅ ያለን ሲሆን በልዩ ሁኔታ ከቻይና እና ከአሜሪካ ያሰመጣናቸውን የልጆች መጫዎቻዎችን የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሸ ያቀረብንልዎ ሲሆን የትኛውንም የልጆች መጫወቻ እኛ ጋር ያገኛሉ
ይደውሉ 0920143211
https://t.me/mikishopandevents

Photos from Miki Events's post 30/05/2023

Miki events እንባላለን 19/09/15 ያዘጋጀነው ሙሉ ፖኬጅ የያዘ proposal ኘሮግራም እንዲህ ቀሸረነው አልፎዋል።
እርሶሰ ምን አይነት ኘሮግራም አሎት?
ልደት፣ሰርግ፣proposal፣welcome፣ድንገተኛ ፈንጠዝያ(surprise ) ....ለማንኛውም የሚፈልጉትን ሁሉ ባንድ ቦታ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን ለበለጠ መረጃ 0920143211,0919321644ይደውሉ
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064169015859&mibextid=ZbWKwL
Telegram

https://t.me/mikishopandevents
በገፆቻችን ይከተሉን

Photos from Miki Events's post 29/01/2023

Miki events and kids shop እንሰኛለን የልጆትን ልደት ሸብርቅ ድምቅ አርገን እናከብርሎታለን ከእርሶ የሚጠበቀው እምር ብለው ለፎቶ መዘጋጀት ነው ሃሳብዎን ሁሉ እኛ ላይ ጣሉት፤ምን አላቹህ ብትሉን
1 አሰደማሚ ዲኮር
2 በፈለጉት አይነትና ሳይዝ ጣት የሚያሰቆረጥሙ ኬኮች
3 ትላልቅ ተንቀሳቃሸ አሻንጉሊቶ
4 face painting(ፊት ማሳመር)
5 ኮተን ካንዲ
6 ሙሉ የልደት እቃዎች እናቀርባለን
7 ትራንኘሊን( መዝለያ)
8 ፎቶና ቪዲዬ 🎥 📸
9 የኬተሪንግ( የምግብ) አቅርቦት
የተለያዩ ፖኬጆችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን ይደውሉልን 0920143211,+251919321644

Photos from Miki Events's post 31/05/2022

ምንም ብር ሳያወጡ ብዙ ብር የሚያገኙበት
ለትምህርት ቤቶች ለ አሰተማሪዎች እና ለወላጆች እንዲሁም የትኛውንም የልጆች ኘሮግራም ለማዘጋጀት ላሰቡ ሁሉ የተማሪዎችን ምርቃት እና ትምህርት መዘጋት ምክንያት በማድረግ ታላቅ የምሰራች ምንም ብር ሳያወጡ ብዙ ብር የሚያገኙበትን ልዩ ፓኬጅ ድርጅታችን ሚኪ ኢቨንትሰ ይዞ መቷል
ይደውሉልን ወይም በውሰጥ መሰመር ያውሩን

0920143211 Miki events

Photos from Miki Events's post 21/01/2022

new bridal shower decor for any program or event call now
0920143211

Photos from Miki Events's post 26/11/2021
Want your business to be the top-listed Event Planning Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa