Agape
Agape choir
24/08/2022
12/02/2022
ዛሬ ከ11:30 ጀምሮ ለተከታታይ 2 ወራት የሚቆይ ኮንፈረንስ
በንፋስልክ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
29/07/2020
20/04/2020
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
-በአሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ ይሁንልህ/ሽ
-በዓሉ ፍቅሩን እያሰብክ/ሽ የምታሳልፈው/ፊው ይሁንልህ/ሽ
10/02/2020
ነፍሴ ለመለመች || ኤፍሬም አለሙ
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል
ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል
በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል
ልኡል እረኛዬ መኖሪያዬ ሆኗል
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
ከአመት እስከ አመት እንዳፈራ በወንዙ ዳር ተተክያለው
ፍሬዋንም ደግሞ ሁሌ እንደምትሰጥ እንደማይረግፈው ዛፍ ሆኛለው
ሙቀት እና ብርዱ ቢነሳ አልሰጋም እደርቃለው ብዬ
ህይወቴ ከምንጩ ተጣብቋል እለመልማለው ዝምብዬ
የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል
ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል
በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል
ልዑል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
ይኀው.... አምልኮ
ይኀው.....ዝማሬ
ይኀው....ጌታ
ተቀበለኝ አሽትተው ላንተ ክብር ሲያንስ ነው
ሲያንስ ነው(x4)
ኦሆሆሆ....በደረቅ ምድር
ኦሆሆሆ....ውሃ በሌለው
ኦሆሆሆ....አንተን አግኝቼ ኦሆሆሆ....ተደስቻለው
ኦሆሆሆ....እረካው በቃ
ኦሆሆሆ....ቆረጠ ጥሜ
ኦሆሆሆ....ዘመኔ ያልቃል ኦሆሆሆ....በልምላሜ
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
🎼
27/01/2020
Un forgotten
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa