Hiwet
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hiwet, Grocers, Addis Ababa.
29/11/2024
27/06/2024
14/04/2024
"ተግባርን በግንባር" በሚል መሪ ቃል የሁለት ወር ንቅናቄ ሊጀመር ነው‼️
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ "ተግባርን በግንባር" በሚል መሪ ቃል የሁለት ወር ንቅናቄ ከነገ ሰኞ ሊጀመር መሆኑን የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አስተባባሪ ኢንጅነር ጫላ አሰፋ ገልፀዋል::
በተጨማሪም በክፍለ ከተማው የሚገኙ ወጣቶች ሃይልን በመጠቀም ለሚ ኩራን የልቀት ማዕከል ለማድረግ ለሁለት ወር የሚቆይ 9 ተግባራትን ያካተተ ንቅናቄ በመርሀ ግብር በማስደገፍ በሁሉም ወርዳዎች ከነገ ጀምሮ ለሀገሬ ልማት የድርሻዬን ልወጣ በሚል መሪ ቃል የህዳሴ ግድብ ቦንድ ግዥ እንደሚጀመር ገልጸዋል።
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ
ሚያዚያ 06/2016
23/01/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa