Inset Media
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Inset Media, Journalist, Adiss Ababa, Addis Ababa.
10/10/2025
ኮሜንት 🤣🤮
07/10/2025
ውብ ምድር፤ ድንቅ ተፈጥሮ👋
Beautiful Ethiopia 🇪🇹
Via ፦ Yonathan Abera
01/10/2025
❤❤❤❤
21/09/2025
𝐘𝐎𝐘𝐎 𝐆𝐈𝐅𝐀𝐓𝐀 𝗛𝗔𝗦𝗛𝗨 𝗪𝗢𝗟𝗔𝗬𝗜𝗧𝗔 𝗟𝗔𝗬𝗧𝗔 𝗟𝗔𝗠𝗜𝗬𝗔W 𝗦𝗔𝗥𝗨𝗪𝗔𝗻 𝗚𝗔𝗧𝗘𝗦 !
17/09/2025
የአሰብ ባህር ድምራችን ነገር ቁርጥ ሆኗል!
ከ29 ዓመታት ጥበቃና ፤ ከ5 ዓመታት ትዕግስት በውሃላ በትናንትናው እለት ጠ/ሚ አብይ የመጨረሻውን የ "በሰላም በፍጥነት አስረክቡ" ማስጠንቀቂያ መልዕክት ለሻዕቢያ ተላልፏል ።
አዎ ይህ የመጨረሻው "ከአስመራ ሳይቀር ሳትወገዱ የዘረፋቹትን በክብር አስረክቡ " መልዕክት ነው።
የመጨረሻው መልዕክት ከመጨረሻው የወታደራዊ ዝግጅት ተከትሎ የመጣ ነው ፤ ኢትዮጵያዊያን አጠገባቸው በ40km በአይን ርቀት እያማተሩት ታጥሮባቸው ወደ ቆየው አሰብ ሊተሙ ሁሉም ዝግጅት ተጠናቋል።
ታሪክ ሊታደስ ንብረት ሊመለስ የኢትዮጵያ የባህር ድምበር ሊከበር ፤ ባህር ሃይሉ፤ እግረኛው፣ አየር ሃይሉ ፣ ድሮኑ ህዝቡ ሁሉ ዝግጁ ሆኖ ፊሽካ እየተጠባበቀ ነው።
ጉዳዩ ኢትዮጵያ አፍንጫዋ ስር የሚገኘውን ባህር በሯን ታስመልሳለች አታስመልስም አይደለም ፤ ጉዳዩ የግብፅ የእድሜ ልክ ጥቅም አስጠባቂዎቹ ሻዕቢያዎች ሁሉንም የአዛውንት ጦራቸውን አሰብ ላይ ሰውተው አስመራንም ያስረክባሉ ወይስ መንገዱን ለባለቤቶቹ ኢትዮጵያዊያን ያለ ብዙ ግርግር ይለቃሉ? ሚለው ነው።
አሁን የአሰብ ጉዳይ የመንግስት አልያም የኢፌዴሪ መከላከያ ጉዳይ ብቻ ሚመስለው ሻዕቢያዊ ካለ ቁጭ ብሎ እንዲያስብ ይመከራል ፤ ለፖለቲካ ሚነገር ሳይሆን ... ቁጭት የወለደው እንደ እግር እሳት የሚያንገበግበው 130 ሚሊያን ኢትዮጵያዊ ከዚህ ቅዱስ አላማ ጎን ተሰልፏል ። ሻዕቢያ የገዛው ባንዳ አንድ ሺ አይሞላምና ።
አሰብ ያለ አንዳች ጥርጥር እጅግ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !
ሁሉም የኢትዮጵያዊያን የተባበረ ሀይል ከግድቡ ወደ ወደቡ ዞሯል !
,
07/09/2025
የቶኪ ቤኣ ድምቀቶች በምስል !
23/08/2025
#ይህ የሆነው #ሆሳዕና ነው‼
=======================
➜ የኢፌደሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 14 ተጥሷል‼
➜ ማንኛዉም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር ፤ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብት አለዉ።
➜ ይሁን እንጂ በተቃራኒዉ በሀገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ በአንዳንድ አከባቢ በአረመኔነት በአንዳንድ ግለሰቦች ጭካኔ በተሞላ ሁኔታ ኢ-ኢሰብዓዊ የአካልና የስነ ልቦና ጉዳት ስፈፀም ይስተዋላል።
⩩ ከታች በፎቶ የሚትመለከቷት ልጅ ስምዋ ትባላለች።
➜ የተወለደችው በዳዉሮ ዞን #በሎማ ቦሳ ወረዳ በሻይቲ ፉላሳ ቀበሌ ስሆን በ2007 ዓ.ም ከአባቷ ቤት ሻይቲ ፉላሳ ወደ ወ/ሮ መሮን መንገሻ ቤት ሆሳዕና ሄዳለች።
➜ከአባቷ ቤት ከወጣች ዛሬ 10 ዓመቷ ነዉ። እንደሚታዩት ሰውነቷ በስለት ተቆራርጦ ቁሰል በቁስል ሆነዋል ፤ የግራ እጇ ተቆርጦ ሙሉ በመሉ የለም ፤ እግሯ በሚዘገንን ሁኔታ ቁስል በቁስል ነዉ። በአጠቃላይ እንዲህ ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ በወ/ሮ #መሮን #መንገሻ ቤት የአካል ጉዳተኛ ሆና ተመልሳለች።
➜ህግ ቆሞ ባለበት ሀገር በሰዉ ላይ እንደዚህ ዓይነት ዘግናኝና ኢ-ሰበዓዊ ድርግት መፈፀሙ እጅግ በጣም ያሳዝናል።
➜የሚመለከታችሁ የዞንና የወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ኃላፊነት ወስዳችሁ ከመርማሪ ፖሊስና ከህግ ተረጓሚ አካላት ጋር በመተባበር ጉዳዩን በቶሎ አጣርታችሁ ለእህታችን ምርታለም ዳሮታ ድምፅ እንድትሆኑላት እንጠይቃለን።
➜የመንግስትና የግል ሚድያ ባለቤቶች እንደዚሁ ለእህታችን #ምርታለም #ዳሮታ ድምፅ እንድትሆኑላት እንጠይቃለን።
በማድረግ ለሚመለከተው አድርሱልን‼
19/08/2025
! 💥 እኛም የዳውሮ ብሄር ቱባ ባህል፣ ታሪክ እና ቅርስን ከፍ አድርጎ በሚያሳይ የማስታወቂያ ሥራ እየመጣን ነው።
2017 ዓ.ም Loading.....
18/08/2025
ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው ብሏል፡፡
በዚህም ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት መወሰኑን አስታውቋል፡፡
በማሻሻያው ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4 ሺህ 760 ወደ ብር 6 ሺህ እንዲያድግ ይደረጋል ነው ያለው።
ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21 ሺህ 492 ወደ ብር 39 ሺህ እንዲያድግ ይደረጋል ብሏል።
የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6 ሺህ 940 ወደ ብር 11 ሺህ 500 የሚሻሻል መሆኑን ገልጿል።
ከሲቪል ሰርቪስ ውጭ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝም ማሻሻያ እንደሚደረግበት አስታውቋል።
ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ጠይቋል ያለው ኮሚሽኑ፤ ይሄም ለደመወዝ የሚወጣውን ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር ያደርሰዋል ብሏል።
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ሙሉ መግለጫ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፦https://www.facebook.com/100069672641659/posts/1084297830569295/?app=fbl
የዘገበው FBC ነዉ
17/08/2025
ህንግጫ!!
የቃሉ ትርጉም ማማር፣ማገጥ ማለት ሲሆን የኮንታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ነው። በዓሉ የሚከበረው አሮጌው ዓመት መጨረሻ እና አዲሱ ዓመት መግቢያ አከባቢ ከጳጉሜ ወር መጀመሪያ እስከ መስከረም ወር መጨረሻ ድረስ ባሉት ግዜያት ይከበራል።
በዓሉ በኮንታ ብሔረሰብ ዘንድ ትልቅ ቦታና ትርጉም ተሰጥቶ የሚከበር ሲሆን ከቤት ደጅና ዙሪያ ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ ጽዳት ይደረጋል"Hini gi'c'a'' ስባል ቃሉ ራሱ ወደዚያ አስፋ፣አሳምር የሚል ፊቺም ይዟል፤ከዚህ ባሻገር በህንግጫ በዓል ግዜ የተጣላው ይታረቃል፣ቅም የተያዘ ካለ 'aggas' ተባብሎ ይቅርታ ይጠያየቃሉ።
በበዓል ዕለት በየአባወራና እማወራ ቤት የተለያዩ ምግቦችና መጠጦች ይዘጋጃል፤ተሰብስበውም ይበላሉ ይጠጣሉ ይጫወታሉ።
በህንግጫ ወቅት ሰው በየማህበራዊ መሠረቱ ከእኩዮቹ ጋር አዋቂ ወንዶች ከአዋቂ ጋር ገበጣ'Laamiya' እና ሌሎችንም ባህላዊ ጨዋታ ሴቶችም በዚያው ልክ ስጫዎቱ ወጣቶች ከመሳዮቻቸው ጋር እንዲሁም ህፃናትም ከህፃናት ጋር 'andobole' ይጫወታሉ።
'c'a_Baalaw_Ubbayika_Saruwan_Gakkideta!!
12/08/2025
ህይወትን ለመስጠት ህይወት መገበር መፍተሔ ያላገኘው የእናቶች ሞት😭
ዳውሮ ዞን በሁለት ቀናት ውስጥ ሁለት እናቶችን በወሊድ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል።
ዛሬ በወልድ ምክንያት ህልፈተ ህይወት የተሰማው ወጣት አዲስ ወልዴ በዞኑ የከጪ ወረዳ ሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበረችው ሲሆን ዛሬ ማለዳ በወሊድ ምክንያት መሞቷ ተሰምቷል።
ለመላ ቤተሰቦቿና ዘመዶቿ መጽናናት ይሁንላቸው!!
ነፍሷ በሠላም ትረፍ !
Dawro tube
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Adiss Ababa
Addis Ababa