Islam
Islam is my life
አቤቱ ስንፍናችን ...
ስንዘናጋ እንደርሳለን ጊዜ አለን እንላለን....
ስናጠፋ ደግሞ አላህ ምህረቱ ሰፊ ነው ይምረናል እንላለን
በዚሁ መሃል ከአምላካችን ስንትና ስንት ማይልስ ርቀን አለን!!
ረሕመትህን ያ ረብ
20/10/2021
https://t.me/sheyk_abdulkarim/158
Darsii Sheyk Abdulkariim Ahmad 🔘Adami fi Hawwaa 🎙sheyk Abdulkarim Ahmed 🎙️ الشيخ عبد الكريم أحمد 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 🌐https://t.me/joinchat/WAz7MzI1GWkGWsKU 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
07/03/2021
ነጃሺ_በ sheik kalid arashid subscribe_like_share tv tv tube tv dawa
06/03/2021
💚 አላህ ዱዓህን ከተቀበለህ
ኢማንህን እየጨመረልህ ነው
๏ መልስ ሳይሰጥህ ከቆየ ደግሞ
ትእግስትህን እየጨመረልህ ነው
๏ ከነም ካልተቀበለህ ግን የተሻለውን
ስላሻልህ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን ።
05/03/2021
🍂 አላዋቅያን የጸጉሬን መገለጥ ይመለከታሉ
🍂 አዋቅያን ደግሞ እንግልቴን ለመረዳት
🌹💔 ጥቂቶች... በጣም ጥቂቶች ከአይኔ ጫፍ ላይ የቀረችዋን እንባዬ ያብሳሉ
04/03/2021
ካዕባን ውስጡን አይታችሁ ለማታውቁ ይኸው #ka'ba #selam tv #minber tv #somi tv #halal media #mirkuz like subscribe
10/09/2020
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa