Gech Tube
It focus on communication, community-based input, interaction, content-sharing and collaboration.
15/12/2022
https://www.youtube.com/watch?v=qqLLH-kPJ8I
እንቆቅልሹ የአውሮፕላን ጠላፊ አውሮፕላንን ጠልፎ የማስለቀቂያ ቤዛ መጠየቅ ፣ ለፖለቲካ ዓላማ ማስፈጸሚያ ማዋል ከዚያም ዓለፍ ሲል እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቅሞ ውድመት ማድረስ በዓለም ታሪክ አብዝቶ ተስተውሎአል፡፡ የ....
15/12/2022
https://www.youtube.com/watch?v=t9nM86S-CwM
ህግ 30 ስኬታማነትህን በቀላሉ ፤ ያለ ብዙ ድካም እንደተገኘ አስመስል ድርጊትህ ፍጹም ተፈጥሮዊ መምሰል አለበት ፤ በቀላሉም ፈጽመው፡፡ ለድርጊትህም የምታውለው ብርቱ ጥረትና ልምምድ እንዲሁም ሁሉም ብልጠት የተሞላባቸው ማደናገሪያዎች ፍፁም ድብቅ መሆን ...
15/12/2022
https://www.youtube.com/watch?v=pXKOn9Stgpg
መልኩ የማይታወቀው የሰላዬች ራስ "The man without face” ፊት ልባው ሰው በገደምዳሜው ወደ አማርኛ ሲመለስ የቀድሞ ምስራቅ ጀርመን የስለላ መስራያ ቤት ስታሲ ታላቅ ሹም ሆኖ ከሶስት አስርት ዓመታት በላ ምዕራቢያዊያንን ሲሰልል መ...
15/12/2022
https://www.youtube.com/watch?v=5rFIY79DRu8
የሌቦች አለቃ የተወለደው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ማግስት ነው፡፡ የራሱን የድብቅ ዓለም በአሜሪካን ማፍያ ቅርጽ የመሰረተ ሲሆን ዘመዶቹን በማጭበርበር ኃብት ማጋበስ የጀመረ ነው ይሉታል፡...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa