Addis property
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis property, Real Estate, Addis Ababa.
30/09/2024
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ደምበኞቻችን !!!
ከአያት ሪል እስቲት
በሲኤምሲ እና አያት ሳይቶቻችን
ታላቅ ቅናሽ አድርገናል፣ 85% የተገነቡ።
በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚረከቡ ቤቶች ላይ 52 % ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።
በካሬ 79,971 ብር ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት ለተወሰኑ ቁጥር ቤቶች መግዛት እንደምትችሉ ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
ቤትዎን በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ!!
✍ሲኤምሲ እና አያት ሳይታችን85% የተገነቡ።
✍ መሪ እና አያት በመገንባት ላይ ያሉ።
✍በ15% ቅድመ ክፍያ
✍በካሬ 79,971 ብቻ
✍ ከባለ 1እስከ ባለ 4አራት መኝታ።
ይፍጠኑ እድሉ እንዳያመልጥዎ!
ለበለጠ መረጃ
0923231581
0911564911
ኢንጂነር አስቻለው
28/07/2023
➛ # እንቨስት ያድርጉ!!
ብርዎን ከግሽበት ያድርጉ
የቤት ባለቤት ይሁኑ፣
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
አያት ሪል እስቴት አክሲዎን ማህበር፣
# በካሳንችስ፣
# በሲኤምሲ እና
#አያት ባቡር ጣቢያ የፈለጉትን ይምረጡ!
የአፓርታማ ቤቶች ቅናሽ‼
#የክፍያ መጠን የሚደረግልዎት ቅናሽ
➛ 100% ሲከፍሉ ........35%
➛ 80% ሲከፍሉ ..........28%
➛ 60% ሲከፍሉ.......... 21%
➛ 40% ሲከፍሉ ..........14% ወይም
15% የመጀመርያ ክፍያ ብቻ መክፈል ትችላላችሁ።
የንግድ ሱቆች ቅናሽ
#የክፍያ መጠን 👉 #የሚደረግልዎት ቅናሽ
➛ 100% ሲከፍሉ 👉 #30%
➛ 80% ሲከፍሉ 👉 #24%
➛ 60% ሲከፍሉ 👉 # 18%
➛ 40% ሲከፍሉ 👉 #12%
✔️60%/ 40% ብድር የብድር አማራጭ፣
15% ቅድሚያ ክፍያ
✔️ በተጨማሪም የድርጅቱ ባለቤት መሆን ይችላሉ ከ55,000 ብር ጀምሮ አክስዮን በመግዛት።
ቴሊግራም ቻናላችንን ይቀላሉ
:chanale:-
https://t.me/+A-g0D6eCsW4zNmM0
ለበለጠ መረጃ:
☎️ 09 23 23 15 81
09 31 84 05 25
አስቻለ አለማየሁ
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
07/01/2023
እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
አስቻለ አለማየሁ እባላለሁ፣አያት ሪል እስቲት
በዓሉንምክንያት በማድረግ 30% ቅናሽ፣
15%ቅድምያ ሲከፍሉ 5% ቅናሽ አለን።
ለተወሰነ ቀን የሚቆይ፣
🔶ግንባታችን ምስክር ነው !
🔶በማስታወቂያ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ
🔶በመሀል አዲስ አበባ ካሳንችስ፣CMC ሜካኤል እና አያት ሳይቶቻችን፣ ዘመናዊ ከፓርታማ ቤቶች፣ያሉን ቦታ ጥቂት ስለሆኑ ይፍጠኑ:-
#15%ቅድመ ክፍያ፣
#30% የቅናሽ ፓኬጅ፣
40% የብድር አገልግሎት እስከ 30 አመት የመቆይ፣
#አፓርትመንቶች፣
#የንግድ ሱቆችንና
#አክስዮን ሽያጭ ላይ ነን!
🌟ታላቅ ኢንቨስትመንት
🌟 ግሩም እይታ
💥ማራኪ ዲዛይን
🔸ከባለ ሁለት እስከ ባለ አራት መኝታ ጀምሮ
ከ 83 -161ካሬ
👉ውስን ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ?
🟢ለበለጠ መረጃ
☎️ 0923231581
📞0931840525
አስቻለ አለማየሁ
13/12/2022
Call. +251 923231581
#ሰላም ጤና ይስጥልኝ፣
በመባል አዲስ አበባ አፖርታማ ቤቶችን እየሸጥን ነው፣ ይምጡ ይግብኙ፣
★15% ቅድመ ክፍያ
★30%የቅናሽ ፓኬጅ
★60%/40% የረጅም ጊዜ አከፋፈል
ከ5 እስከ 30 ዓመት የሚቆይ በአነስተኛ ወለድ መጠን፡፡
✍አፓርታማ ቤቶች
✍የንግድ ሱቆች
✍ከ100 ሺ ብር ጀምሮ ሸር እየሸጥን !
በ135,300 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የመኖርያ መንደር ነው፡፡
✍ያሉን የቤት ስፋት እና የምኝታ አማራጭ:-
✍ባለ ሁለት መኝታ ቤት
★100 ካሬ ሜትር እና
★107 ካሬ ሜትር ባለ2 መኘታ እና ተጨማሪ 1 (አንድ) የሰራተኛ ክፍል፡
✍ባለሦስት መኝታእና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው
★100 ካሬ ሜትር
★107 ካሬ ሜትር
★110 ካሬ ሜትር
★115 ካሬ ሜትር
★ 120 ካሬ ሜትር
★ 127 ካሬ ሜትር
★ 138 ካሬ ሜትር
★ 145 ካሬ ሜትር፡
★ 145 ሜትር ካሬ G+1 ቅንጡ አፓርትመንት ወይም ቪላ (duplecx) አለን ::
✍ባለ አራት መኝታ ቤትእና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው
★150 ካሬ ሜትር
★161 ካሬ ሜትር
#ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥነው ለመ ግዘት ይወስኑ ነገ ዛሬ አይደለም ሁሉንም ባለበት አያገኙትም እና ሁሉንም ለናንተ ተመቻችቷል፡፡
★ያከፋፈል (በሙሉ ግንባታ) እና (በከፊል ግንባታ)
15% ...1ኛ ክፍያ
16%...2ኛ ክፍያ
23%....3ኛ ክፍያ
23%.....4ኛ ክፍያ
13%.....5ኛ ክፍያ
5%.....6ኛ ክፍያ
5%....7ኛ ክፍያ
ጠቅላላ የቤቱን ዋጋ 100%የሜከፍሉት ሁለት አመት ከ ስድስት ወር ዓመት ነው
★60/40 በዱቤ መግዛት ከፈለጉ ደግሞ
(ሙሉ ግንባታ) ወይም (በከፌል ግንባታ) እንደምርጫዎ
15% ...1ኛ ክፍያ
16%...2ኛ ክፍያ
23%....3ኛ ክፍያ
2%.....4ኛ ክፍያ
2%.....5ኛ ክፍያ
0%.....6ኛ ክፍያ
2%....7ኛ ክፍያ
ከአጠቃላይ ክፍያ 60% ብቻ ከፍለው ቤትወን ይረከባሉ፡ ይህየሚከፈለው እስከ ሦስት ዓመት ነው :፡ቀረውን 40% ደግሞ በ9.5% ወለድ እየኖሩበት የሚከፍሉት ከ10 እስከ 30 ዓመት ይሆና
✍የቅናሽ ፓኬጅም!!
የከፈሉት ቅናሽ
100%.............25%
90%............... 23%
77%................19%
54%................14%
፠ ክፍያውን በዶላር ለሚከፍሉ ተጨማሪ
5%ቅናሽ አለው፡፡
★ሳይታችን ያሟላው
#የከርሰ ምድር ውሐ
#ሁለት የማያቋርጡ ሊፍት
#መብራት ጠፋ አልጠፋ አስተማማኝ ጀነሪተር
#የቆሻሻ ማስወገጃ
# ልጆች የሚቦርቁበት 6,500 ካሬ ሜትር ግሬን ኤርያ
#በቂ የመኪና ማቆሚያ ፓኪንግ
#ሲኬዩሪቲ ካሜራ
#አስተማማኝ ጥበቃ
፠ማስታወሻ፡-
ሁሉም መረጃዎችን መጠው ይጎብኙ ማየት ማመን ነው እና፡
ለበለጠ መረጃ
09 31 84 05 25
09 23 23 15 81
ከምስጋና ጋር
አስቻለ
27/11/2022
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
አስቻለ እባላለሁ።
በመሐል አዲስ አበባ፣
ቤት እና ሱቅ ሽያጭ ጀምረናል
★15% ቅድመ ክፍያ
★ከ10% እስከ 30%የቅናሽ ፓኬጅ
★60%/40% የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት
ከ5 እስከ 30 ዓመት የሚቆይ በአነስተኛ ወለድ መጠን።
>አፓርታማ ቤት
>ሱቅ
>አክስዮን ሽያጭ ላይ ነን።
ለበለጠመረጃ
አስቻለ
09 31 84 05 25
09 23 23 15 81
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa