Singer Yitbarek Alemu
God Is Good All The Time
14/09/2026
2019 የመጀመሪያ ዕሁድ በአዲስ ቤቴል ቤተክርሰቲያን ጌታ መልካም ጊዜ ሰጥቶናል 🙏🙏🙏🙏
13/09/2026
መልካም ልደት ለእኔ ጌታ ሆይ ስለጨመርክልኝ እድሜ አመሰግንሀለው (Happy Birtday To Me🎂🎂)
11/09/2026
እንኳን ለ2019 አዲስ አመት እነኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ::
የዛሬ አመት ነበረ ከእነዚህ ልጆች ጋር አብሬያቸው ጌታን ያመለክነው ዛሬም ምህረት በዝቶልኝ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል ስለሁሉም ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
01/09/2026
እርሱን ታምኖ ያፈረ የለም 🙏🙏🙏
27/08/2026
ዘማሪ ይስአቅ ሰድቅ Yishak Sedikይባላል ለእኔ ማንም እድልን በማይሰጠኝ ጊዜ እኔ ውስጥ ጌታ ያስቀመጠውን ፀጋ እሩቅ በማየት አምኖ እንዳገለግል መንገድ ያመቻቸልኝ መልካም ሰው ነው ይህ ደሞ በአደባባይ የታየ ለብዙ ወጣቶች ለአገልግሎት በር የሆነ እድልን የሚሰጥ በጣም ቅን እና ትሁት መልካም ሰው ነው ስለዚህ መልካም ሰው ብዙ ማለት እችላለው ግን ሌላ ጊዜ እቀጥላለው አሁን ግን የመጣውት ያው እንደሚታወቀው ይሳቅ ድንቅ በሆኑ ለጆሮ ቆንጆ በሆኑ ዜማዎች የተሞሉ 2 የመዝሙር አልበሞች አበርክቶልን እንደነበር ይታወቃል አሁንም ደግሞ በጣም ድንቅ በሆኑ መዝሙሮች ባርኮናል በራሱ Youtube Account ነው የተለቀቀው ሰምታቹ ተባረኩበት ::
23/08/2026
ከምትሰሙት ተጠበቁ
ከምንሰማው ነገር እንጠበቅ
18/08/2026
የኔ ሚስት (HAPPY BIRTHDAYT🎂🍰🎂) የኔ ፍቅር❤️❤️ የኔ ንግስት 🤴🤴የቤታችን ድምቀት የልጆቼ እናት በጣም ነው የምወድሽ የማፈቅርሽ ስለ አንቺ ብዙ ማለት እችላለው ግን ቃላቶች እራሱ አቅም የላቸውም እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
17/08/2026
መዝሙር 23:6
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
11/08/2026
በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ። (ዘፀ 13:21)
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Singer Yitbarek Alemu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.