Soloda FILM Studio
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Soloda FILM Studio, Film/Television studio, Bole. olompia, Addis Ababa.
27/03/2026
ተለቀቀ
እህቴ አግብታ ሁላ ሰርጓ ላይ አልተገኘሁም "እርቅ ይሁን" በድጋሚ በኢትዮጵያ!በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ታሪክ የመጀመሪያው እና ዝነኛው የዕርቅ ፕሮግራም "እርቅ ይሁን" አሁን በዩቲዩብ ብቅ ብሏል ያመለጡዎትን፣ በልብዎ የቀሩትንና .....
20/03/2026
ተለቀቀ
ሰዉ ሲመጣ አስተዋዉቂኝ ቤቱ እኮ ይደፈራል "እርቅ ይሁን" በድጋሚ በኢትዮጵያ!በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ታሪክ የመጀመሪያው እና ዝነኛው የዕርቅ ፕሮግራም "እርቅ ይሁን" አሁን በዩቲዩብ ብቅ ብሏል ያመለጡዎትን፣ በልብዎ የቀሩትንና .....
13/03/2026
ሙሉዉ ዩቲዩብ ላይ ተለቋል
በመስታወት እራሴን ሳየው እስከመፍራት ደረስኩ ! ለ22 ዓመታት በሱስ ውስጥ የነበረው ሰው… ዛሬ ግን ሕይወቱ ተቀይሯል!”22 ዓመታት በሱስ ጥልቅ ውስጥ ሲኖር የነበረ አንድ ሰው ዛሬ እድለኛ እና አዲስ ሕይወት ያገኘ ሰው ሆኗል።ይህ ታሪክ ስለ ...
30/07/2025
በብዙ የተከፋ ፤ ያዘኑ ፤ ልባቸዉ የተሰበረ ፤ ህልማቸዉ ሜዳ የቀሩ ተበዳዮች
በይቅርታ ማጣት እና ባጠፋት ጥፋቶች እየተፀፀቱ ያሉ ሰዎች በእርቅ ይሁን ፕሮግራማችን ላይ ሁለቱም ከአመታት የመራራቅ አመታት በኋላ ፊት ለፊት ተቀምጠዋል
ምን ይፈጠር ይሆን ?
ነገ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁን የዩቲብ ቻናል ይለቀቃል
እርቅ ይሁን / ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/?si=Rojp4ODh2foEcGNx
29/07/2025
ቤተሰብ ፤ ባለ ትዳሮች ፤ ፍቅረኛሞች ጓደኛሞች በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ተጣልተዋል እነዚህን ለአመታት የተጣሉ ወዳጆችን በእርቅ ይሁናችን ላይ ከአመታት በኋላ አገናኝተናቸዋል
ፍቅር ፤ ደስታ ፤ በደል ፤ ድንጋጤ ፤ ፍርሀት ፤ እዉነተኛ ስሜት
በምርጥ የፕሮግራም አቀራረብ
ሀሙስ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁን የዩቲብ ቻናል ይለቀቃል
#እርቅ ይሁን / ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
28/07/2025
በእርቅ ዉስጥ የተሰበሩ ልቦች ይታከማሉ
በመታረቅ ዉስጥ ቤተሰብ ወዳጅ አንድ ይሆናል
በሀገራችን በመጀመሪያ ጊዜ ሪያሊቲ የእርቅ ስርዓታችንን ወደ ስክሪን አምጥተናል
ሀሙስ 11 ሰዓት በእርቅ ይሁን የዩቲብ ቻናል ይለቀቃል
እርቅ ይሁን / ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
03/12/2023
ትዳር የህይወት ማረፊያ ነዉ : ትዳር የልብ ማረፊያ ነዉ ልብ ለዘላለም በፍቅር ተሸንፎ የሚያርፍበት
ትዳር የራስን ሰዎች ማፍሪያ ተቋም ነዉ
ህመምህን : ደስታክን : ብቸኝነትክን : መከፋትህን የሚጋሩ የራስ የሆኑ ሰዎች ማፍሪያ ይህ ጥምረት ለቤተሰብ መሰረት ይሆናል ::
የሶሎዳ ፊልም ስቱዲዮ የስራ ባልደረባችን እና ወንድማችን ለእኔ ደግሞ መምህሬም
ቢኒያም ብርሀኑ እዉነተኛ እና ዘላለሙን የማይቀየር : የአምላክ ፀጋዉ እና በረከት የበዛበት ትዳር ፈጣሪ ይስጣችሁ
'' ከአምላክ ፍቅር አትዉጡ ''
ቤኒ እና ቤዛ እንኳን ደስ አላችሁ
@ SOLODA FILM STUDIO
📷 SOLODA FILM STUDIO
09/02/2022
NEW MOVIE COMING UP
FROM SOLODA FILMS AND JE 123 STUDIO
30/06/2021
ልባም-Libam
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole. Olompia
Addis Ababa