Tesfa Coffee
Tesfa Coffee is a family-run coffee roasting company based in Addis Ababa, Ethiopia.
The company also runs a popular café in the 4 Kilo area frequented by everyone from civil servants to students.
14/05/2026
ከቅኝ ግዛት ነጻ የሆነች ሀገር ላይ ዛሬ የመኖራችን ምክንያት አባት አርበኞች ናቸው። በዱር ፣ በገደሉ ... ሀሩርና ቁሩን ችለው... ለቀጣይ ትውልድ ከተበረዘ ባህልና እሴት ነጻ የሆነች ኢትዮጵያን ለማስረከብ በቅተዋል። ። ያኔ የተከበረችዋን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ሲያድኑ ዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት፣ ጾታ አልበገራቸውም። ሀገሬ ኖራ እኔ ልለፍ ብለው ደረታቸውን ለጦር ግንባራቸውን ለጥይት አሳልፈው የሰጡ ጀግኖች ናቸው። ዛሬ በተስፋ ቡና የተገኛችሁ ውድ አርበኞች አክብራችሁን ስለመጣችሁ እጅግ እናመሰግናለን!
#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ
12/05/2026
የኢትዮጵያን ታሪክ ለመመልከት ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ጎብኚዎች ይመጣሉ። ታዲያ ሁሉም አዲስ አበባ ውስጥ ጉብኝታቸውን የሚጀምሩት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ በመነሳት ነው። ተስፋ ቡና ብሔራዊ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ ስለሚገኝ በቀጥታ ቡና ለመጠጣት ሲመጡ የተለያዩ ክህሎቶችን ይመለከታሉ ለምሳሌ በባህላዊ መንገድ ቡና ሲቆላ፣ ሲወቀጥ፣ በጀበና ውስጥ ዱቄቱ ሲገባ የመሳሰሉትን ... ውድ ጎብኚዎች እንዲሁም ደንበኞቻችን ዘወትር ተስፋ ቡና ስለምትገኙልን እናመሰግናለን ።
Visitors from all over the world come to explore the history of Ethiopia. Many people begin their visit to Addis Ababa at the Ethiopian National Museum. Since Tesfa Coffee is located inside the National Museum, visitors can also experience various traditional coffee-making skills while enjoying their coffee, such as traditional coffee grinding methods and the use of a coffee grinder. 🤎 Dear visitors and customers, thank you for always visiting Tesfa Coffee. 🤗
#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ
መቅረት አይቻልም።
ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም
#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ
05/05/2026
ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም አይቀርም!
ተስፋ Catering Service
¤ ለስብሰባ
¤ ለሠርግ
¤ ለምርቃት
¤ ለልደት
¤ ለሐዘን
+251-911356334
#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ
አድራሻ 1: 5 ኪሎ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ
አድራሻ 2: 4 ኪሎ ዩንቨርሳል ህንጻ ስር
#ህንጻ #በኢትዮጵያ #ብሔራዊ
21/04/2026
ውድ ደንበኞቻችን ሚያዝያ 13/2018 እና ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም የ5 ኪሎ ቅርንጫፋችን ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።
#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the restaurant
Telephone
Website
Address
Tesfa Coffee
Addis Ababa
1000