Rolling shutter Workes

Rolling shutter Workes

Share

የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

ሮሊንግ የሻተር ስራ Rolling Shutter Works
የብረት ሻተር፣ ቨርቲካል ሻተር፣ ሀርሞኒካ ሻተር፣ ጋልቫናይዝድ ሻተር።

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]

@RollingShutterWorks

Location
https://goo.gl/maps/1BM3bSYdKxFnBSQm9
3D Effect printind and advertising PLC, Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

16/02/2026

የመስጂድ በር
ተንሸራታችና ተጣጣፊ ሻተር በር
ሮሊንግ የሻተር ስራ Rolling Shutter Works 0911402762 0912892762

10/02/2026

ፕላስቲክ ሻተር መስኮት። ለመኖርያ ቤት መስኮት፣ ለሱቅ መስኮት፣ ለስጋ ቤት መስኮት የሚሆን ፕላስቲክ ሻተር ከሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works
0911402762
0912892762

30/11/2025

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰበሰብ እና የሚዘረጋ ሻተር። መብራት በማይኖር ጊዜ ሰንሰለት በማሽከርከር የሚከፈትና የሚዘረጋ ሻተር።

ዲናሞ ሻተር
መረብ ሻተር
የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]

https://rolling-shutter-works.tumblr.com

http://maps.google.com/?cid=7392948620158686266&hl=en&gl=us Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

https://t.me/RollingShutterWorks/195
#በር

#ሮሊንግ #የሻተር #ስራ

091 140 2762

16/11/2025

1. ጋልቫናይዝድ ሻተር
2. ሜታል ሻተር
3. አርሞኒካ ሻተር
4. መረብ ሻተር
5. ግሪል ሻተር
6. ወንፊት ሻተር
7. ክፍት ክፍት ሻተር
8. ፕላስቲክ ሻተር

1.1 ጋልቫናይዝ ሻተር

ጋልቫናይዝ ሻተር ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

2.1 ሜታል ሻተር

ሜታል ሻተር ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

3..1 አርሞኒካ ሻተር

አርሞኒካ ሻተር በርብራብ ብረት መሀል መሀል ላይ በX ተሰርቶ ወደ ጎን የሚሰበሰብ የሚዘረጋ የሻተር አይነት ነው። መሀል መሀሉ ክፍት ነው።

4.1 መረብ ሻተር

መረብ ሻተር ቶንዲኖ ብረት በማጣጠፍ የሚሰራ ነው። ቀለም ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል መሀሉ ክፍት ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

5.1 ግሪል ሻተር

ግሪል ሻተር ቶንዲኖ ብረት በመረብረብ የሚሰራ ነው። ቀለም ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል መሀሉ አራት ማእዘን ክፍት ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

6.1 ወንፊት ሻተር

ወንፊት ሻተር ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል በሀሉ ትንንሽ ቀዳዳ ያለው ወደ ውስጥ የሚያሳይ የሚያሳይ ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

7.1 ክፍት ክፍት ሻተር

ጋልቫናይዝ ሻተር ሆኖ መሀል መሀል ላይ አራት መአዘን ክፍተት ያለው ነው። ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎች እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

8.1 ፕላስቲክ ሻተር

ፕላስቲክ ሻተር ከፕላስቲክ ሞልድ የተሰራ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በገመድ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

ከዚህ በዃላ ድግስ አለብኝ ድንኳን ልከራይ ቀረ፣ ልጆች ፀሀይ ነው አትጫወጫወቱ ግቡ አይባሉም፣ ቴራስ ላይ ፀሀይ ሲፈልጉ እየከፈቱ በጥላ መቀመጥ ሲፈልጉ እየዘጉ

Photos from Rolling shutter Workes's post 05/10/2025

የሻተር በር አይነቶች

1. ጋልቫናይዝድ ሻተር
2. ሜታል ሻተር
3. አርሞኒካ ሻተር
4. መረብ ሻተር
5. ግሪል ሻተር
6. ወንፊት ሻተር
7. ክፍት ክፍት ሻተር
8. ፕላስቲክ ሻተር

1.1 ጋልቫናይዝ ሻተር

ጋልቫናይዝ ሻተር ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

2.1 ሜታል ሻተር

ሜታል ሻተር ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

3..1 አርሞኒካ ሻተር

አርሞኒካ ሻተር በርብራብ ብረት መሀል መሀል ላይ በX ተሰርቶ ወደ ጎን የሚሰበሰብ የሚዘረጋ የሻተር አይነት ነው። መሀል መሀሉ ክፍት ነው።

4.1 መረብ ሻተር

መረብ ሻተር ቶንዲኖ ብረት በማጣጠፍ የሚሰራ ነው። ቀለም ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል መሀሉ ክፍት ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

5.1 ግሪል ሻተር

ግሪል ሻተር ቶንዲኖ ብረት በመረብረብ የሚሰራ ነው። ቀለም ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል መሀሉ አራት ማእዘን ክፍት ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

6.1 ወንፊት ሻተር

ወንፊት ሻተር ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል በሀሉ ትንንሽ ቀዳዳ ያለው ወደ ውስጥ የሚያሳይ የሚያሳይ ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

7.1 ክፍት ክፍት ሻተር

ጋልቫናይዝ ሻተር ሆኖ መሀል መሀል ላይ አራት መአዘን ክፍተት ያለው ነው። ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎች እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

8.1 ፕላስቲክ ሻተር

ፕላስቲክ ሻተር ከፕላስቲክ ሞልድ የተሰራ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በገመድ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

0911402762
0912892762

Photos from Rolling shutter Workes's post 21/09/2025

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር

ከሮሊንግ የሻተር ሥራ
ለካፌ
ለሬስቶራንት
ለሆቴል
ለመኪና ማቆሚያ
ለመኖርያ ቤት
በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ የፀሀይ መከላከያ
ጥላ ሻተር
ለበለጠ መረጃ
#ሻተርመጋረጃ
#መጋረጃ #ሻተርበር
09 11 40 27 62
09 12 89 27 62

09/09/2025

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተርከሮሊንግ የሻተር ሥራለካፌለሬስቶራንትለሆቴልለመኪና ማቆሚያለመኖርያ ቤት በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ የፀሀይ መከላከያጥላ ሻተር ለበለጠ መረጃ #ሻተርመጋረጃ #መጋረጃ #ሻተርበር 11 40 27 6209 12 89 27 62

31/08/2025

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works
#መጋረጃ #ሻተር
አልሙኒየም ጥላ ሻተር
መረብ ሻተር
የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]

https://rolling-shutter-works.tumblr.com

http://maps.google.com/?cid=7392948620158686266&hl=en&gl=us Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

#ሮሊንግ #የሻተር #ስራ

091 140 2762
091 289 2762

27/07/2025

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

ወደ ውስጥ የሚያሳይ ወንፊት ሻተር

ወንፊት ሻተር

መረብ ሻተር
የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

ሉቨር ሻተር
Louvers Shuttet

0911402762 0912892762

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]

https://rolling-shutter-works.tumblr.com

http://maps.google.com/?cid=7392948620158686266&hl=en&gl=us Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

#ሮሊንግ #የሻተር #ስራ

091 140 2762
091 289 2762

Photos from Rolling shutter Workes's post 20/07/2025

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

ከርቨ ሻተር

መረብ ሻተር
የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

ሉቨር ሻተር
Louvers Shuttet

0911402762 0912892762

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]

https://rolling-shutter-works.tumblr.com

http://maps.google.com/?cid=7392948620158686266&hl=en&gl=us Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

#ሮሊንግ #የሻተር #ስራ

091 140 2762
091 289 2762

29/06/2025

ሮሊንግ ሻተር ስራን ይምረጡ!
ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ ደህንነት እና ውበት ፍጹም መፍትሄ ይፈልጋሉ?
ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ሮሊንግ ሻተሮች አምርተን እንገጥማለን! ዘመናዊ ዲዛይን፣ የተሟላ ደህንነት እና አስተማማኝ ጥንካሬን በአንድ ላይ ያገኛሉ።
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
* ጥራት: ከጥሩ ጥሬ ዕቃዎች የተሰሩ ጠንካራና ዘላቂ ሮሊንግ ሻተሮች።
* ደህንነት: ንብረትዎን ከስርቆት እና ከውጭ አደጋዎች ይጠብቁ።
* ውበት: ከቤትዎ ወይም ከቢሮዎ ገጽታ ጋር የሚስማሙ የተለያዩ ዲዛይኖች እና ቀለሞች።
* ሙያዊ አገልግሎት: በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት ተገጥሞ ይደርስዎታል።
ለበለጠ መረጃ ወይም ዋጋ ለማስላት አሁኑኑ ይደውሉልን!
[ስልክ ቁጥር [ +251911402762 +25912892762 ]

26/06/2025

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር እና የበር ሻተር አንድ ላይ ሲያዙ እንደዚህ አሳምረን እናስረክቦታለን

ሮሊንግ የሻተር ስራ ይምረጡ ስንል ታማኝነት ፍጥነት ጥንካሬ ውበት ስለሚያገኙ ነው።

የሚሰሩ ስራዎች የ 1 አመት ዋስትና ስለሚያገኙም ነው።

ለበለጠ መረጃ በ 09 11 40 27 62 ወይም በ 09 12 89 27 62 ይደውሉ

Want your business to be the top-listed Contractor in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Chrchil Avenu
Addis Ababa