Bella Collection
BOLE TIMES
#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ
- |
#ኢቢኤስ
#ብሩክታዊትሽመልስ
#መድረ
#ድንቅል
18/11/2025
athlete
18/11/2025
18/11/2025
#ማስታወቂያ
ውጤቱን ይገምቱ !!! ሰሜን ለንደን ደርቢ
⚽️Arsenal vs Tottenham
🗓 እሁድ ሕዳር 14 ⏰ ከምሽቱ 01፡30
🏟 በሜዳ ፓኬጅ በ SS Premier League ቻናል 223
⚽️ ዛሬውኑ የዲኤስቲቪ ዲኮደርዎን በመግዛት የሚወዱትን ክለብ በሚመርጡት ፓኬጅ ላይ እንደየምርጫዎ በዲኤስቲቪ ይዝናኑ!
ዛሬውኑ ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
⬇️
https://mydstv.onelink.me/vGln/xepsjmo7
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!
#እናያለንገና👀 #ሁሉምያለውእኛጋርነው
12/04/2025
አሳዛኝ ዜና
በመቄዶንያ ቤት ብዙዎች የሚወዱት ተስፈኛው ወጣት ጌዲዮን አረፈ
ጌድዮን ላለፉት አስርት ዓመታት እንደ ማንኛውም ሰው የፈለገውን መናገር፣ ራሱን ችሎ መመገብ፣ መንቀሳቀስ እና ራሱን ችሎ መፀዳዳት ሌላው ቀርቶ ጀርባውን ሆዱን ወይም ራሱን ማከክ ቢፈልግ የማይችል የሰውን ድጋፍ የሚሻ ወጣት ባለተስፋ ነበር።
ጌድዮን በቤተሰቦቹ ድንገተኛ ሞት ባጋጠመው ህመም ወይም ስትሮክ ምክንያት ከአንገቱ በታች ፓራላይዝድ ሆኖ ሰውነቱን ማዘዝና በአንደበቱም መናገር የማይችል ብዙዎች የሚወዱት ወጣት ነበረ።
ጌዲ እናትና አባቱ ከሱ ጉዳት በፊት ስለሞቱ አክስቱ እየተንከባከበችው ጎላ ሚካኤል በሚገኘው ጠባብ ቤት ውስጥ ለብዙ አመታት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ በድርጅቱ ሲረዳና ሲታገዝ ቢቆይም አሁን ግን ህመሙ ጸንቶበት በዛሬው ዕለት ህይወቱ አለፏል በነገው ዕለትም የቀብር ስነ ስርዓቱ ይፈጸማል።
የቀብር ቦታ የምናሳውቃችሁ ይሆናል
12/04/2025
Seifu fantahun on EBS tv show
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa
NONE