Frezer Kassa
Football Player
03/08/2026
በከፍታውም በዝቅታውም ጊዜ አብራችሁን ለነበራችሁና የማያልቀውን ፍቅራችሁን ሳትሰስቱ ለሰጣችሁን የመቀለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች እንዲሁም በተለያየ አጋጣሚ ላሰለጠናችሁኝ አሰልጣኞች፣ኮቺንግ አባላት እና ተጫዋቾች በነበረኝ ቆይታ ለሰጣችሁኝ ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ:: ነገ የተሻለና አዲስ ቀን ይመጣል እወዳቹሀለው❤️🤍🙌
21/08/2025
ውድ የባህርዳር አመራሮችና የተከበራችሁ ውድ የክለቡ ደጋፉዎች እንዲሁም የክለቡ ኮቺንግ እስታፍና ተጫዋቾች ባለፉት ሁለት አመታት በነበረኝ ጥሩ አስደሳች ጊዜ ለሰጣችሁኝ ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት እያመሰገንኩ ቀጣዩ ጊዜ የስኬት እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በድጋሚ አንድ ቀን በዛ ውብ ደጋፉ ፊት እንደምገኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏እወዳቹሀለው🩵🤍🌴
ፍሬዘር ካሳ
12/11/2024
On the field, for the nation. 🇪🇹🤗
📷:- TIKVAH SPORT Image
National Team Duty 🇪🇹
Frezer Kassa Football Player
🇪🇹
Frezer Kassa Football Player
Back to reality 🤗
My princess ❤️
Frezer Kassa Football Player
17/05/2024
💫🩵🤍
📸:- TIKVAH SPORT Image 🙏🙏🙏
28/03/2024
አሌ አመለጥከን እንዴትስ አስቻለህ ወንድሜ እንዴት ጨከንክብን....... እየሳክ አታለልከን ..........ድንግል ሆይ በዚህች ነፍስ ላይ ጥላሽን ጣይበት ምልጃሽ ይደግፈው….. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ነፍስ ይማር ወንድሜ 💔😭
16/10/2023
Fly up 🩵
📸 Aku Sport Images 🙏🏽
Category
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Frezer Kassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.