Sololo Times
We Report Truth
31/05/2026
ብልጽግና/ ኦህዴድ የተሞሉበት የምርጫ ከረጢቶችን ወደ ማሸሽ ገብታለች ። ኦሮሚያ ላይ ከረጥቶቹ በኦነሰ ቁጥጥር ስር ይገባል በሚል ፍራቻ ጥብቅ ትእዛዝ ስለተላልፈ አብዛኛዉ ከረጥቶች ወደ ማስተባበሪያ/ዞን እንድወሰዱ ተደርጓል። ካሜራ መቀረጽ ያለበት ቦታዎች ብቻ ነው ለነገዉ የቀረው። አብይ አህመድ ከረጢቱ እንዳምረክ ጥብቅ ትእዛዝ ማስተላለፉም ታዉቋል።
OPDO/Bilxiginnaan Korojoo kaardiin itti guutame sana baqqachiisaa jirti. Boruuf bakkeewwan Kaameraan waraabuu qabu qofatu hafe.
Abiyyi ahimed korojoon akka hin tu'atamne irratti qofa jabaadhaa jechuun ajaja dabarsee jira. Yetaabatu🙂
31/05/2026
ፊንፊኔ/አአ እና ጎጃምን የሚያገናኘው ዋና መንገድ በዚህ መልኩ ቁጥጥር ስር ገብቷል
በኦሮሚያ በተለያዩ ስፍራዎች የጸጥታ ሁኔታዎች እየከፉ በመምጣታቸዉ፤ ምርጫ አስፈጻሚ ተብዬ ካድሬዎች በመሸሽ ላይ መሆናቸዉ ታዉቋል። ሚልሻ እና ልዩ ሃይሉ በተቻለ መጠን ለህዝቡ የተበተነዉን የምርጫ ካርድ እንድሰበስቡ ታዘዋል።
31/05/2026
ብልጽግና በወታደር አጅቤ ነዉ የሚንትቀሳቀሱት በማለት ጉዙ ቢያስጀምርም፤ በመሃል ጊዜ ጥሎ ፈርጥጧል🙂
OPDOn Qalqalloo guutame atattamaan gara Zoonotatti guura jirti😊
Abbaa Fayyisaa Leellisaa as keecha jira
Kaardii Filannoo jettu sana saffisaan warra itti kenniterraa deebistee funaanachaa jirti OPDOn😀
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa