Dynamic facts
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dynamic facts, Education, Addis Ababa.
14/01/2020
ስኳርን ቁስል ላይ ማስቀመጥ ህመምን ከማስታገሱም በላይ ቶሎ ያድናል::
14/01/2020
መብረቅ ከብዙ ርቀት በውሀ ቧንቧ ውስጥ ይተላለፋል ለዛም ነው መብረቅ ያለው ከባድ
ዝናብ ወቅት ላይ ገላ መታጠብ የማይመከረው!🌩🛁
14/01/2020
የእጃችንን ጣቶች ስንስባቸው ስናጥፋቸው የምንሰማው ቋ ቋ የሚሉ ድምፆች የሚመጡት ከአጥንታችን መተሻሸት ሳይሆን ጣታችን መሀል ያሉት ጋዞች ሲፈነዱ ነው።
14/01/2020
ወደ ጁፒተርና ወደ ሳተርን የመጓዝ አጋጣሚ ቢያገኙ ለአልማዝ ያለዎት ፍላጎት ምንም ይሆን ነበር፡፡ ሳይንቲስቶች በእነዚህ ፕላኔት ላይ የሚዘንበው ዝናብ አልማዝ መሆኑን አረጋግጠዋል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa