Adane

Adane

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adane, Real Estate, addis ababa, Addis Ababa.

12/04/2026

መሃል ከተማ ለዛውም ካዛንችስ ላይ ለመኖሪያም ይሁን ለኢንቨስትመንት
በ4.8ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

ይህ መንደር 220,000 ካሬ ስፋት ያለው ሆኖ ለየት የሚያደርገው
🔑40-30-30
የሆነ የግቢ ስትራክቸር ይኖረዋል። ማለትም
➔40% ህንፃውን የሚገነባበት ቦታ
➔30% የውስጥ መንገዶችና መሰረተ ልማቶች
➔30% የተለያዩ መዝናኛ እና አረንጓዴ ቦታዎችን

ከ 1 እስከ 4 ምኝታ
👉ባለ አንድ ምኝታ 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት ምኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት ምኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት ምኝታ 140,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 15%

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

📍በግቢው ውስጥ

➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል!

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ይህን ታላቅ የበዓል ቅናሽ ሳያልቅ ይጠቀሙበት።

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0944666669 በቀጥታ ወይንም

Telegram----
WhatsApp.https://wa.me/251944666669 ይደውሉ

05/09/2022
Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa