TIME Advert & Engineering
�0930445588/0930335588/0906280000
�Telegram- https://t.me/time_creatives
�Address-Jacros Summit road
09/07/2026
ለልዩ ሰው የሚያበረክቱት ከእንጨት የተቀረፁ ስጦታዎች 🎁
ለቤተሰብ፣ ለፍቅረኛ፣ ለጓደኛ አልያም ለስራ ባልደረባ የሚሆን ፍጹም ምርጫ!
✨ የምናዘጋጃቸው ልዩ የስጦታ አማራጮች፦
📖 የዕንጨት ኖትቡክ (Wooden Notebook): ለምረቃ፣ ለልደት ወይም ለስራ ስኬት ማስታወሻ የሚሆን፣ የምትወዱትን ሰው ምስልና አ መልዕክታችሁን የያዘ።
🖼 ዕንጨት ላይ የተቀረፀ ፎቶ (Engraved Wood Frame): ውብ ትዝታዎችን በዕንጨት ላይ አትሞ ለሳሎን ወይም ለቢሮ ውበት የሚሰጥ።
💌 የዕንጨት ፖስትካርድ (Wooden Postcard): የዓመት በዓል (Anniversary) ወይም የፍቅር መግለጫ መልዕክቶችን በልዩ ሁኔታ ለማድረስ።
💝 የምኞት ሳጥን (Wish Box): የፍቅር፣ የጤና፣ የደስታ እና የሰላም ምኞቶችን በተለያዩ ቅርፆች የያዘ ማራኪ ሳጥን።
💡 ለምን የእኛን ስጦታዎች ይመርጣሉ?
✅ ዘመን የማይሽረው እና በጊዜ ሂደት
✅ የማይበላሽ ጥራት
ከእርስዎ የሚጠበቀው ፎቶ እና መልዕክት ማቅረብ ብቻ ነው—እኛ በውበት እንቀርጸዋለን!
ለማንኛውም ኢቨንት (ልደት፣ ሰርግ፣ ምረቃ፣ ዓመት በዓል) የሚሆን ፍጹም ስጦታ
📞 አሁኑኑ ይዘዙ!
📱 0906280000
📱 0906270000
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
F**a Buliding , Summit Salitemihiret Road
Addis Ababa
900
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when TIME Advert & Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.