Roba Geletu
God is good all the time.
You you don't know your life is changed from bad to good
Enjoy your day!
03/07/2020
እውነት ከየት ግን
ይገኛል?
አለም ሁሉ በውሸት ሞልቷል!
እውነት ግን ማን ነው?
እውነት ኢየሱስ ነው100%
ዮሐንስ ወንጌል 14:6💙
27/06/2020
Roba is saying to you speak positive for others than your life gonna drivers positive,
Think for others good than your life be good forever
because any speech and action comes from your thinking.
Share this post if you are positive thinker♥
21/05/2020
ከሚያወራ ሰው ጋር አብራችሁ ከሚተወሩ ይልቅ ከሚሰራ ሰው ጋር አብራችሁ ብትሠሩ መልካም ነው፤
ኢትዮዽያና ግብርና
ከ5 አመት በኃላ
50% ሰዎች "በትለክቴር�🚜 ያርሳሉ
ከ10 አመት በኃላ ግን በበሬ መረስ ነውር ይሆናል።
ከአስር አመት በኃላ ኩራዝ የሚያበሩ ሁሉ "ማብራት" ያበራሉ💡
የሀገር ዕድገት ክብር ከፈለገችሁ
#ዶክተሩን #ተከተተሉት።
ይህ ብቻ አይደለም፤ከዚህ በኃላ እህል በማሳ ውስጥ መበላሸትመበላሸት ይቀራል፤
አንድነት እና ህብረት ይጠናክራል
የደከሞች ማሳ በብርቱዎች ይሰበሰባል፤
አንዱ የበላይ ሌለው የበታች የሚሆንበት ዘመን አብቅቶል፤
ሁሉም በአንድነት በመደጋገፍ ያድጋል
የጻፍኩላችሁ ፖለቲካ ወይም ቅዥት ሳይሆን "ያየሁት ራዕይ" ሲሆን ይህም ትንቢታዊ ቃል ነው👂ጌታ ሁሉን ይችላል።
በትዳግፉት አታዳናቅፉት
ይህን መልዕክት ሼር አድርጉ
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጣችሁ ይባርካችሁም!
ከሮባ ገላቱ ገመዳ
20/05/2020
:-እነሆ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ነው።
ኢዮብ 28:28
20/05/2020
vision is a source of plan and mission
Do you have vision?
what is your vision?
13/05/2020
after you
Neal down everything be come right
but pray in spirit of God by truth no by other goas
የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ
አይዞአችሁ ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው!
O Thank You My Father!
01/04/2020
ማንም ለሌለው በክፉ ፈንታ ክፉን እንዳይመልስ ይጠንቃቅ
Thessalonica 5:15
ነገር ግን በመልካም ፈንታ ክፉን ለሚመልሱ ወዮላቸው
psalms 109:5
proverbs 17:13
28/02/2020
ሊቃጠህ የወጣ ክፉ ሲቃጣ አየሁ
ሊገጽጽህ የወጣ ክፉ በቃሉ ኃይል ተገጽጿል፤
እግዚአብሄር ሌዋታንን ቀጥቷል
ኢሳይያስ 27:1
አሜን በሉ!
ፔጁን ለይክ አድርጉ ለሌሎችም ሼር አድርጉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Bloemfontein