Smart Learning Solutions
Smart Learning Solutions Are Provider Of Skilled And Profesional Teachers In Ethiopia.
Unity fellowship
sene 27
New album
መንግስህ ጽኑ
Mengistih tsinu
Coming soon...
See the way you love me
Lets turn back
ቸኮለብኝ
" የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
"
(ወደ ገላትያ ሰዎች 2:21)
29/12/2020
(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2)
----------
10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
12፤ ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
ከሳሾቼ ብዙ ናቸው
ተጨባጭ መረጃ አላቸው
በህጉ መሰረት ቢሄዱም
አሳማኝ ነው ምክንያታቸው
በየትኛው ቅድስናዬ
ልጋፈጥ ልቆም ለራሴ
አንገት መድፋት መሽማቀቅ
ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ
የቤቴን ክፍተት ሳይገፋው
ገፍቶ ባይገባ ከደጄ
የልቤ ርቀት ሳይመልሰው
ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ
ሁሉን በራሱ ፈጽሞ
ባያደርገኝ ኖሮ ቀና
ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው
የማሳየው ምን አለና
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው
ሀሊና ዳዊት
Haga clic aquí para reclamar su Entrada Patrocinada.
Categoría
Página web
Dirección
ANDUALEM BIZUAYEHU
Caracas
1000
01/01/2021