EEBC Dallas
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EEBC Dallas, Evangelical church, 3001 Saturn Road, Garland, TX.
"ለክርስቶስ የተሰጠ ህይወት" ቀጥታ ስርጭት፣ June 19, 2026
https://www.eecdallas.org/give
ቀጥታ ስርጭት እሁድ June 14, 2026
https://www.eecdallas.org/give
ቀጥታ ስርጭት እሁድ June 7, 2026
https://www.eecdallas.org/give
ቀጥታ ስርጭት እሁድ May 31, 2026
https://www.eecdallas.org/give
05/29/2026
ወዳጆች የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!! እሁድ May 31, 2026 ከ 10 AM ጀምሮ ልዩ የሆነ የአምልኮ እንዲሁም የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል:: ዳላስ አካባቢ የምንኖር ሁላችን ተገኝተን የበረከቱ ተካፉዮች እንድንሆን በፍቅር እንጋብዛለን::
05/19/2026
የአምልኮና የበረከት ግብዣ!
ወዳጆች ሆይ፥ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ ሜይ (May) 22 - 24, 2026 ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በዚህ መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ የተወደደው ወንድማችን ዳዊት ጌታቸው (Dawit Getachew) በመካከላችን በመገኘት በአምልኮ ያገለግለናል። እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል እንካፈላለን::
በዳላስ (Dallas) እና በአካባቢዋ የምትገኙ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ የበረከት ጊዜ ላይ ተገኝታችሁ የሰማያዊው በረከት ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
📅 የፕሮግራም ቀናት እና ሰዓታት፡
ዓርብ (May 22)፡ከምሽቱ 7:00 PM ጀምሮ
ቅዳሜ (May 23)፡ ከምሽቱ 7:00 PM ጀምሮ
እሁድ (May 24)፡ከጠዋቱ 10:00 AM ጀምሮ
በእግዚአብሔር ቤት አንድ ላይ እንገናኝ፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!”
04/21/2026
EEBC DALLAS 1 like. ""የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ!" ፓስተር ዳዊት አደገ April 19, 2026"
04/13/2026
"እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው!" ፓስተር መዝገቡ ጸምሩ April 11, 2026 Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
3001 Saturn Road
Garland, TX
75041
Opening Hours
| Tuesday | 9am - 5pm |
| Wednesday | 9am - 5pm |
| Thursday | 9am - 5pm |
| Friday | 9am - 5pm |
| 7pm - 9pm | |
| Sunday | 8am - 2:10pm |