The Non Profit Org
T•H•E• (Together Helping Ethiopia) is a Nonprofit Org. Funding local nonprofit org, the most underprivileged communities in Ethiopia.
Our funding boosts partner org capability in reaching the needy unfortunate and disadvantaged communities. Our works;
• Aid or assist local nonprofit organizations or persons whose activities further accomplish, permanent change as Foster, Training, Temporary shelter, and Education so they can support themselves.
• Find more matching donors and change lives, promoting our life saving work.
• D
07/21/2024
Thank you, All!
ለደጋጎች የቀረበ የበረከት ጥሪ! 52 እናቶችን ለመርዳት!
መሠረት የበጎ አድራጎት ድርጅት እናቶችን ከነልጆቻቸው ሳይነጥል ከጎዳና በማንሳት ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ሰርተው ራሳቸውንና ልጆቻቸውን መደገፍ እንዲችሉ ዘርፈ ብዙ ስልጠናዎችን ሰጥቶ የ "እችላለሁ " መንፈስ በማስታጠቅ ወደ ህብረተሰቡ ይቀላቀላል። አንዲት እናትን ዳግመኛ ወደ ጎዳና እንዳትመለስ ከስልጠና ከምግብ አልባሳትና ህክምና ወጪ በተጨማሪ ለማቋቋሚያ 20000/ሃያ ሺህ ብር ያስፈልጋል።
ሆኖም በባህርዳር ከተማ ያሰለጠናቸውን 52 እናቶች ማቋቋሚያ ከግምት ያስገባናቸው ፈንዶች በጊዜው ባለመለቀቃቸው ምክንያት የመልሶ መቋቋሚያ ገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉልን የተለመደ ድጋፍዎን በአክብሮት እንጠየቃለን።
ለአንዲት እናት ከነልጆቿ ማቋቋም ገንዘብ ብር 20000 ነው።
መሠረት የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር 1000024876393
ድጋፉን ያረጉለትን ቤተሰብ/ቤተሰቦች ሙሉ መረጃ የምንልክ መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን።
እናመሰግናለን!!!
መልካም በአል! በተባረከ ቀን የተባረከ ዜና መስማትና ማሰማት ደስ ይላል. TeddyBalcha, Alebel Wukaw, MULUKEN BELAY, Yonas Haile በ ዛሬው ለት 5 ህፃናቶችን ከ መሰረት በጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ sponsor አድርገው 5 ቤተሰቦችን ህይወት ደግፈዋል. በ T•H•E non profit ድርጅት ስም በክብር እናመሰግናችዋለን🙏 ብዙ የቀሩ ስላሉ ግዴታችንን እንወጣ. መልካም በአል
10/19/2022
ወ/ሮ መሰረት አዛገ - ፯ኛው የአርአያ ሰው የመታሰቢያ ልዩ ተሸላሚ Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorldWebsite : http://artstv...
08/27/2022
Together Helping Ethiopia
Message from Mesert organization for all Ethiopian in Massachusetts and T•H•E• (Together Helping Ethiopia) members🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Boston, MA