Warka Times
Warka Times is a multi-platform bi-lingual global online media service where credibility is a priorit We are here to keep you both informed and entertained.
The Warka Times is a multi-platform global online media service where credibility is a priority. The infotainment presented on Warka Times comes from a wide variety of sources. Warka Times is not affiliated with any political or religious groups. We are professionally guided to provide you non-partial and morally responsible contents.
05/11/2024
📢 የአጋርነት ጥሪ!
ውድ የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦቻችን፦
እንደሚታወቀው ዋርካ ታይምስ ላለፉት 6 አመታት ፈጣን ፣ ተአማኒ እና ወሳኝ መረጃዎች ለእናንተ ተደራሽ በማድረግ ከ149 ሺህ በላይ ተከታዮችን በማፍራት እዚህ ደርሰናል።
ይሁን እንጂ ካለፉት 3 አመታት ጀምሮ ፌስቡክ እና ዩትዩብ መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረጉን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።
ስለሆነም ለፌስቡክ ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የዋርካ ታይምስ ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።
የቴሌግራም ገጻችን 📌
👉 https://t.me/warkatimesofficial
05/11/2024
ጄነራል ገብረመድሃን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) በሰሜን እዝ ጥቃት የመከላከያ ሰራዊት የመገናኛ ስርአት እንዲቋረጥ በማረግ ለሰራዊቱ መመታት ጉልህ ድርሻ እንደነበረው መንግስት በተደጋጋሚ በሚዲያዎቹ በመግለፅ በወህኒ አቆይቶት በኋላም ላይ ጭጭ ያደረገው ብልፅግና አሁን ደሞ ለፌዝ ይመስል በዛሬው እለት ባለ 4 መኝታ አፓርትመንት ለወዲ ነጮ በስሙ እንደሸለመው ምንጮች አረጋግጠዋል።
ብል*ግና መንደር ሼም የሚባል ነገር ኖሮ አያውቅም።
በነገራችን ላይ ከጥቅምት 24 ቀደም ብሎ በነበሩ ጊዜያት በመከላከያ ከነበሩ የትግርኛ ተናጋሪ ጄኔራሎች መካከል ወዲ ነጮ በሠራዊቱ ተወዳጅ ከነበሩ ጥቂቶች መሃል እንደነበር ይነገራል። የእሱ ያን ያህል ባይገርምም ነገር ግን ከጥቅምት 24 እስከዚህ ሰአት ድረስ ከመንግሥት በተቃራኒ ቆመው ሲዋጉ የቆዩና አሁንም TDF የሚባለውን ሃይል እየመሩ የሚገኙ ከጄኔራል እስከ መቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸው አዋጊዎች በዛሬው እለት ከ4 መኝታ እስከ 1 መኝታ አፓርትመንት ከመከላከያ ተበርክቶላቸዋል። ከኤርትራ እና አማራ ለታሰበው ውጊያ ቀብድ ይሆናል 😊
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰሜኑ ጦርነት የተሰው ከፍተኛ የመከላከያ አዋጊዎችን ጨምሮ በርካቶች ቤተሰቦቻቸው ከመከላከያ ካምፕ ጭምር ተባርረው በየመንገዱ በልመና ላይ የተሰማሩ በርካቶች ናቸው።
ጦቢያ ውለታ ከፋይ ነች አይደል?!
በህይወት ያላችሁ የመከላከያ አባላት ከዚህ ትምህርት ውሰዱ።
ወዲ ነጮን በተመለከተ… ያው ሙት አይወቅስም ብለን ፋይል ዘግተናል።
05/08/2024
በራሳቸው አክቲቪስት ተጋለጡ!
የእነ ጌታቸው ረዳ የቅርብ ሰው፣ ዳዊት ከበደ ትህነግ በመግለጫ ሊያስተባብለው የማይችለውን ሚስጥር አውጥቷል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትህነግ/ህወሓት ከአልቡርሃን ጋር ሆኖ ወጋኝ በማለቱ ማስተባበያ የተሰጠ ቢሆንም ውስጥ አዋቂያቸው ዳዊት ግን የባሰ ነገር ይዞ መጥቷል።
ጌታቸው ረዳ UAE ሄዶ ከአልቡርሃን ጋር ሆነው እየተዋጉ መሆኑን አምኖ እንደመጣ አስቀምጧል። ዳዊት ከበደ። የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጌታቸው ረዳ ካመነ በኋላ ነው መግለጫ ያወጣን ይላችኋል የትህነግ ሚስጥረኛ።
ጌታቸው ረዳ አልቡርሃንን እኛ እየደገፍነው እንገኛለን ብሎ በትህነግ/ህወሓት ላይ መረጃ አውጥቷል ብሎ ነው የፃፈው። የሰሞኑ ማስተባበያ በህወሓት አመራሮች ዘንድ ጌታቸው ረዳ ነው ጠቋሚ እየተባለ እንደሆነ ነው የተገለፀው።
ትህነግ/ህወሓት በሱዳን ጉዳይ እጁ እንደሌለበት ቢናገርም ውስጥ አዋቂያቸው ግን እነ ደብረፅዮን የሰጡትን መረጃ ፅፎታል። ስለሆነም ራሱ ጌታቸውረዳ ከአልቡርሃን ጋር እየሰራን ነው ብሎ አምኗል። ይህን ዜና ሊያስተባብሉ የጣሩት እነ ኤርሚያስ ለገሰ ውሃ በላቸው ማለት ነው።
የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ በሸዋ ሸለቆዎች መሃል መግለጫ ሰቷል!!! ታላቁን የአማራ ህዝብ ይቅርታ ብሏል!!! የነፃነት ታጋዮቹን ፋኖዎች ልባዊ አድንቆትና ምስጋና አድርሷል።
*********
የአጋርነት ጥሪ!
ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።
ስለሆነም ለውድ ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የዋርካ ታይምስ ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።
የቴሌግራም ገጻችን 📌
https://t.me/warkatimesofficial
የእናንተው ታማኝ ሚዲያ ዋርካ ታይምስ
ትህነግ/ህወሓት በሱዳን ጦርነት ተሳትፈሃል ሲባል የሰጠው መልስ፦
"የፖለቲካ ፓርቲ ስለሆንኩ ታጣቂ የለኝም"😂
እውነትክን ነው? እስኪ እግረ መንገድህን "
መለስ ዜናዊ በሕይወት አለ" በል
05/06/2024
የሱዳን ዋና ዋና ሚዲያዎችኀ ትህነግ/ህወሓት የአልቡርሃን ቆጥረኛ ሆኖ በሱዳን እየተዋጋ መሆኑን ቀዳሚ አጀንዳ አድርገዋል። ይህን ቅጥረኛ ኃይል ነው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተፈናቃይ ብላችሁ መልሱ እየተባለ ያለው።
P.S - ፌስቡክ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/warkatimesofficial
05/05/2024
ከአንድ አመት ከ6 ወር ረዥምና አድካሚ ጊዜያት በኋላ ተወዳጁና የእናንተው ዋርካ ታይምስ በእለተ ትንሳኤው ዳግም ወደ ፌስቡክ ተመልሰናል።
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ለኢትዮጵያ አገራችን ጨለማው ተገፎ ብርሃኑን የምናይበት ቀን እንዲያመጣልን በየአድባራቱ በየገዳማቱ በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የአባቶቻችን ፀሎታቸው አይለየን። የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን!
መልካም በአል! ✝️
P.S - ፌስቡክ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/warkatimesofficial
12/04/2022
ውድ የገፅ ተከታዮቻችን፦
እዚህ መግለፅ በማያስፈልጉ ምክንያቶች የፌስቡክ ገፃችን ከዛሬ አንስቶ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እየገለፅን የቴሌግራም ቻናላችን ግን በተለመደው መልኩ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።
ዋርካ ኤዲቶሪያል
የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👇
https://t.me/warkatimesofficial
ቸር እንክረም! 🙏
ያ ሞጣና ጎንደር ላይ በራሱ ሴራ ግጭት ቀስቅሶ የአማራን ሙስሊም ለማማረር የሰራ ቀጣፊ ቡድን ወለጋ ላይ ሲሆን ዝምታው ጥልቅ ነው። ጎንደርና ሞጣን አሁንም ይከሳል። ባህርዳርና ደሴ ላይ ተጨማሪ ችግር ለመፍጠር ተልከስክሷል። ወለጋ ላይ ሲሆን ዝም ጭጭ ነው። አካሄዱን አህመዲን ጀበል ነግሮናል።
ጠላት የሚሉትን በሀሰት ማጠልሸት፣ መክሰስ፣ መደጋገም። የእነሱ የሚሉት ሲጨፈጭፍ እርቅ ወዘተ ማለት ነው። አማራ ክልል ላይ ሲሆን ራሱ በሰራው ሴራ አማኝ መስሎ ይመጣል። ቤተ እምነቶቹን ጭምር መጮሂያ ያደርጋል። ኦሮሚያ ክልል ሲሆን ዝምታው ጥልቅ ነው። ፋኖን ባልነበረበት ሲከስስ ከርሞ ሸኔንም፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይልንም ግን አንድም ቀን ስማቸውን አይጠራም። አማራ ክልል ሲሆን ከየትም ተጠራርቶ በአንድ ላይ ይዘምታል። ኦሮሚያ ክልል ላይ ሲሆን በየግሉ ይደበቃል።
የምፅፈው ውሃብያ ስለሚባለው አጭበርባሪ፣ አማራ ላይ ሲሆን ራሱ ሽብር ፈጥሮ የአማራን ሚስሊሞች መነገጃ የሚያደርግ ፣ ኦሮሚያ ውስጥ አማራ ሙስሊም ሲሞት "ካፊር ናቸው"ብሎ አይቶ ስለሚያልፈው ነውረኛ ቡድን ነው።
**************************************
ወቅታዊ ፣ ልዩ ፣ ተአማኒ እና ፈጣን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰባችን ይሁኑ 👇
https://t.me/warkatimesofficial
የለየለት መንግስታዊ ውንብድና ነው እየተፈፀመ ያለው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
1219 Riverside Avenue
Baltimore, MD
21230