EthioSports
Ethiosports is a US-based Media Service promoting Ethiopia as a great destination for Adventure, Culture & Heritage, Sports, Travel & Tourism.
When Ethiosports was first created back in 1999, its primary function was to provide news and information on Ethiopian soccer and athletics. But after more than a decade of valuable service, we felt that it was time to expand our service to Travel & Tourism. Our Mission
To connect & promote the US and Ethiopia in Adventure, Lifestyle, Sports, Travel & Tourism. To serve as an information forum for
10/24/2024
🚨NEW SIGNING ALERT🚨
SuperSport United is pleased to confirm the signing of Ethiopian striker, Abubeker Nasir from Mamelodi Sundowns on a one-year deal 🔵📄✍️
Welcome Home, Abubeker! 😁💙
06/06/2024
Guinea-Bissau, Ethiopia play out Group A stalemate - 2026 FIFA World Cup Qualifiers - Africa Guinea-Bissau and Ethiopia played out a goalless stalemate in their Group A 2026 FIFA World Cup Qualifier, played at Estadio 24 de Setembro in Bissau on Thursday evening.
03/04/2024
Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉
Saido Sabo, Elias Sabo, Ermias Wondimu, Johnny Berhanu, Eyosias Mesfin, Getu Melka, Belay Atsbeha Tsegai, Wegayehu Hailu, Eden Kuflom, Zeyenu Nuru
02/13/2024
https://youtu.be/rnLDJnyI0Zw?si=gUXNqvbPNSc7-PQt
አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ! - የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ!የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል #
02/13/2024
https://youtu.be/rnLDJnyI0Zw?si=pCJtVGlT12hASOF2
አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ! - የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ!የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል #
12/08/2023
Welcome back. Let's hope that 2024 will be a better & injury-free year for you.
Yellow Nation let's welcome back Nasir! 🌟
11/29/2023
A visit to Entoto Maryam Church
Entoto Maryam Church (Amharic: እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን) is one of the oldest Ethiopian Orthodox Tewahedo Churches on the Entoto Hills, 2.5 km away from Addis Ababa, Ethiopia. It was built in 1877 by Emperor Menelik II and the burial place of Menelik and his wife Empress Taytu. Several royal artifacts of the emperor and empress also found in this church.
Info credit: Wikipedia
11/21/2023
ነፍስ ይማር:: ጋሼ ካሳ የሀገራችን ፉትቦል ለብዙ ዘመናት ያገለገለ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው::
የሐዘን መግለጫ !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ከምስረታው አንስቶ ለ31 ዓመታት በዋና ፀሐፊነት በማገልገል አሁን ለደረሰበት ደረጃ እጅግ ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸው አቶ ካሣ ገብረጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የቀብር ሥነ ስርዓታቸውም በየካ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል።
አቶ ካሣ በፌዴሬሽናችን ለረጅም ዓመታት በማገልገል የሚታወቁ ሲሆን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሸንም ለረጅም ጊዜ የእግር ኳስ አገልግሎታቸው የሜዳይ ሽልማት በ1994 አበርክቶላቸዋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አቶ ካሣ ገብረጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰባቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና የስፖርት ቤተሰቡ መፅናናትን ይመኛል።
11/11/2023
ከሀገር ውጭ ማሽነፋችው የሚያስድስት ነው::
የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ
ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ ማሊን 2-0 አሸንፋለች።
- የመልሱ ጨዋታ እሁድ ህዳር 9 በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል።
11/03/2023
በመጀመሪያ ደረጃ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን እንክዋን ደስ አለህ ለማለት እፈልጋለሁኝ:: ከዚያ በመቀጠል ግን አንድን አሰልጣኝን "ለ1 ዓመት" መቅጠር ትርጉሙ አልገባኝም:: ቢያንስ የ2 ዓመት ጊዜ ቢሰጥው ጥሩ ነበር::
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣን በመሆን በአንድ ዓመት ውል ተሹመዋል።
በአሁኑ ሰዓት ይፋዊ የቅጥር ስምምነት እና ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል።
09/25/2023
የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ
እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል
ዕድሳቱ ከሁለት ዓመታት በላይ የፈጀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጀመርያ ምዕራፍ የተደረገው የሳር ተከላ እንደገና እንዲከናወን መወሰኑ ተሰማ፡፡
ከዓመት በፊት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ፍሬንድስ ኢንጂነሪንግ ጋር የሳር ተከላውን ጨምሮ የስታዲየሙን ክፍል ዕድሳት ለማጠናቀቅ መስማማታቸውን ተገልጾ ነበር፡፡
በምዕራፍ አንድ ግንባታ የመልበሻ ክፍል፣ የመጫወቻ ሜዳ ሳር ተከላ፣ ቪአይፒና የሚዲያ ክፍሎችን ጨምሮ በ39 ሚሊዮን ብር ወጪ ለማጠናቀቅ ከስምምነት መድረሱ ተጠቁሟል፡፡
በዚህም መሠረት ሚኒስቴሩ የሳር ተከላ በአፍሪካ አብዛኛው አገሮች የሚጠቀሙት ዓይነት መሆኑ መግለጹ ይታወሳል፡፡
ሆኖም የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የስታዲየሙ የሳር ተከላ ጥራቱ የተጠበቀ አለመሆኑን አረጋግጠዋል፡፡ ከወራት በፊት ሚኒስቴሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ የስታዲየሙ ዕድሳት አብዛኛው መጠናቀቁን ገልጸው፣ ለ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማስተናገድ እንደሚችል አስታውቀው ነበር፡፡
የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia ዕድሳቱ ከሁለት ዓመታት በላይ የፈጀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጀመርያ ምዕራፍ የተደረገው የሳር ተከላ እንደገና እንዲከናወን መወሰኑ ተሰማ፡፡
09/20/2023
ነፍስ ይማር::ጌታም ለቤተሰቡ ፅናቱና ብርታቱን ይስጥልን::
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Aloha, OR
97078