Abu Mahbub
Afar People's Human Rights Defenders in Ethiopia And a social media activist. The purpose of this page is to access public information
08/07/2022
"በነገራችን ላይ "የተማረ ይግደለኝ" የሚለው ቃል ማሕበረሰቡ ሲደጋገም ይስተዋላል።
ይህንን ቃል በትክክል, አቢይ አህመድ ዘመን ቦታ የተገኘለት ይመስለኛል።
"ችግኝ ቢያንስ የሞተው ጥላ ሆኗል።
እኔ የሚገርመኝ ባርላማ ነን የሚሉ ከመቃብር የዘገየ ሬሳዎች ናቸው!! አቢይ ተራ አጭበርባሪ አቅም ቢስ መሆኑን ያልገባ የሞተ ባርላማ ስብስብ ነው።
04/06/2022
ኡስታዝ አቡበከር በሃይማኖት ስም የታሸጉ ብልጽግና ፖለቲካ ካደሬ ነው እንጂ ሰለ ሃይማኖት ተከታይ አይደለም ስንል ያለ ምክንያት አይደለም። ኡስታዝ አቡበከር ፋና ቴሌቭዥን ፕሮፓጋንዳ ስራ ጀምሯል።
ሰውየው አካሄድ ትክክል አይደለም ስንል የቆይንበት ምክንያት ይህ ነው።
አብ ግዜ 3ይ ዙር ወራር ሻዕቢያ, መንግሥት ኢትዮጵያ ዘወስደዎ ታሪካዊ ጌጋ መሠረት ህዝብ ትግራይ ከብድ ዋጋ አክፍሉ'ዩ። ሕዚ'ውን ቃልሰ ትግራይ ትኩረት ናብ ሻዕቢያ እንተዘይ ተገይሩ ገና ከባድ ብዶሆ አብ ቅድሚና ከምዘሎ ከንፈለጦ ይግባዕ።☝️
26/05/2022
#ተመስገን ደሳለኝ በምን ቋንቋ እንደሚገለጽ አላውቅም!! ተመስገን ደሳለኝ ፍትሕ መጽሄት አሳታሚ ሳይሆን ሽብር መጽሄት አሳታሚ ሆኖ, አዲስ አበባ ውስጥ ቢሮ የከፈተው አል ሸባብ ብያለሁ።
አፈናው ልክ ነው ማለት ግን አይደለም ህገ ያለበት ሀገር ውስጥ።
Ibrahim Osman
በደጋፊውች ብዛት ባህር መሻገር ያልቻለችው አቢይና ደጋፊዎች መርከብ በምን ደረጃ ላይ እንዳለች ግንቦት 24 ከአሲያስ አፍወርቅ አዲስ መረጃ እየጠበቀን ነው። ለማንኛውም "ክልተ ጊዜ ከነዛረቦም ኢና"የዘፈነው ዘፋኝ artist ብርሃነ ሃይለ ሰላምታየ አድርሱልኝ።🙋♂️
17/05/2022
በዚህ ሳምንት የአሲያስ ቡድኖች ተከታታይ መግለጫዎች መውጣት ላይ ይገኛሉ!!
አሁን ተጨባጭ መረጃ ኤርትራ ወታደሮች እድሜያቸው 60 በላይ ወይም 16 ዓመት በታች እድሜ ያሉ እንደሆነ የኤርትራ ውስጥ ምንጮች ይገልፃሉ።
ትግራይ ላይ ያሰቡትን ዳግም ወረራ እንዳልተሳካላቸው የሚገልጹ ምንጮች, ይህ ደግሞ ወታደራዊ ብዛት ሳይሆን ብቃት ማነሱ እንደሆነ ይገልጻሉ።
ይህ ማለት ገደብ የሌለው የሻዕቢያ መፎከር እና ዛቻ ካልሆነ በስተቀር መጀመሪያ የነበረው ወታደራዊ ብቃት አሁን ሰአት እንደሌለ ግልፅ ነው።
40 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው የኤርትራ ወጣቶች ከሀገር ወደ ስደት አምርቷል ወይም ከሀገር ወጥቷል።
አንድ ወር በፊት የሱዳን ጄነራሎች ገንዘብ ከፍለው, የተለያዩ ሱዳን ከተሞች የምኖሩ የኤርትራ ሰደተኞች ታፍኖ ኤርትራ ተወስደዋል።
በርግጥ ኤርትራ ወታደራዊ ብቃት ላይ ችግር እንዳላቸው ግልፅ ነው።
አሁን ያለው ሁኔታ ኤርትራ ሰራዊት, የትግራይ ሰራዊት ጋር ሲነፃፀር 70 በመቶ ትግራይ ሰራዊት ይበልጣል። ትግራይ ሰራዊት 40 አመት እስከ 20 እድሜ ያለው ወጣትነት እድሜ ያላቸው ሰራዊት ሰለሆነ እጂግ ልዩነት እንዳላቸው ግልፅ ነው።
ይህ እድሜ ያለው ወጣቶች ዛሬ ኤርትራ ውስጥ የለውም ምክንያቱም ከኤርትራ ኑሮ ራሳቸው ለመፈለግ ወደ ሰደት ይፍልሳሉ።
ግን ኤርትራ ሰራዊት ምንም ጥቃት ማድረስ የሚችል ብቃት የለም ማለት ግን አይደለም።
ነገር ግን ሻዕቢያ ጦር የቀድሞው ብቃት አለምኖሩ ብቻ ሳይሆን ምናልባት መከላከል ከቻለ ይላሉ የውስጡ አዋቂዎቹ ገለጻ።
በዚም ሆነ በዚህ ዲክታቶር አሲያስ አፍወርቅ በህይወት እስካለው ደረሰ ኢትዮጵያ ሰላም ተሆናለች ብሎ ማሰብ ለዋህነት ነው።
ሰላም ለሁላችን----
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Qia
Taif
Opening Hours
| Monday | 9am - 5pm |
| Tuesday | 9am - 5pm |
| Wednesday | 9am - 5pm |
| Thursday | 9am - 5pm |
| Friday | 9am - 5pm |
| Saturday | 9am - 5pm |
| Sunday | 9am - 5pm |