Misc1
Welcome to misc1 – your go-to page for a blend of informative, entertaining, and trustworthy content to spark curiosity and keep you in the know.
Please note that the ideas expressed in our posts don’t necessarily reflect the views of the page admin.
የሚገርም ምግብ😄
ለመጃጃል የተፈጠረ አሳዛኝ ፆታ
ያልጠረጠረ ተመነጠረ😄
የኔ ግምት👉አርሰናል 3 ፣ በርንሌይ 1
28/04/2026
ስለ እስራኤል እና ኢራን ጦርነት ፣ ስለ ነዳጅ እጥረት፣ ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ መከፈት እና መዘጋት ... ባወራ በጣም ደስ ባለኝ ነበር። እዬዬም ሲደላ ነው❗ እኔ ለጊዜው እያ ንገበገበኝ ያለ ትልቅ ጉዳይ ቢኖር የትዳር መፍረስ ነው። በአጋጣሚም ሆነ በሌላ ሁኔታ የማገኛቸው ባለትዳሮች (በተለይም ወንዶች) በግርድፉ 95% የሚሆኑት በትዳራቸው ደስተኛ ያልሆኑ ፣ ትዳራቸው ሊፈርስ ቋፍ ላይ የደረሰ አለያም ደግሞ የፈረሰና የተሰበሩ ናቸዉ።
በጣም በተደጋጋሚ ከሰማኋቸውና ቀልቤን ከገዙት የፍቺ ምክንያቶች ውስጥ ዋነኛው የዘመኑ ሴቶች እየተከተሉ ያሉት ባዕድ አምልኮ ነው (በተለይም የኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች) ። ባልሽን ካልፈታሽ ትምቻለሽ፣ ልጆችሽ የሆነ ነገር ይሆናሉ፤ ባልሽ እንደዚህ ነው እንደዛ ነው እያሉ እያታለሉ ሴቶችን በድግምት እና በመተት አስረው መጫዎቻ እያደረጉ ያሉ ጠንቋዮች ተበራክተዋል። የነፍስ አባት ብላችሁ የያዛችኋቸውን ሰዎች በደንብ መርምሩ ፣ ሁሉም ባይሆኑ አብዛኞቹ ሚስቶችን ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ እንዲጋለጡ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው።
በዚህ ዙሪያ ገጠመኝ ያላችሁ ሰዎች ፣ ሀሳባችሁን ብታካፍሉን ለመማማሪያነት ይረዳል ብለን እናምናለን ።
አንድ አንድ ክፉዎች ወደ ሞት የሚጠሩበት መንገድ 🤔😀
አንድ አንዴ ሞቅ ሲለን😀
"የሚያበለጨልጭ ሁሉ ወርቅ አይደለም❗ "
20/04/2026
ምክር ለወንዶች ( እንደ ባለሙያ ሳይሆን እንደ አንድ የህይወት ተሞክሮ አካፋይ )
👉 ትውደድህ ፣ ትጥላህ ወይም ምንም ስሜት አይኑራት ... ከቻልክ ክብረ ንፅህና ዋን ጠብቃ የቆየች (ድንግል የሆነች ሴት ) አግባ ። በእርግጠኝነት በጊዜ ሂደት በፍቅር ትወድሃለች።
👉 " እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ " የሚለው ብሂል 99% እውነታን የተመረኮዘ ነው። አባ ወ ራ በሌለበት ወይም እያለም በማይከበርበት ቤት ውስጥ ያደገች ሴት ለአንተ ክብር ይኖራታል ብለህ ፍፁም እንዳታስብ። ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም፤ መቼም ይገባሀል ።
👉 ትዳር ውስጥ ከመግባትህ በፊት የወይፈት ሚስትህ ከምንም አይነት ወንድ ጋር በሚገባ ያልተቋጨ ግንኙነት ውስጥ አለመሆኗን በደንብ አርጋግጥ። ሴት ልጅ ሌላ ወንድ በልቧ ውስጥ አዝላ አንተን ሳትወድህ ባል አድርጋ ፣ ልጆች ወልዳልህ የመኖር ተፈጥሮአዊ ብቃት አላት። ልጆችም ልትወልድልህ ትችላለች ።አካሏ ከአንተ ልቧ ግን ከሌላ ሊሆን ይችላል ። ሴት ልጅ ኣንዴ ብቻ ነው የምታፈቅረው ፤ በተቃራኒው ግን ወንድ ልጅ ብዙ ጊዜ ( የተለያዩ ሴቶችን) ሊያፈቅር ይችላል። ( ለዚህ ነው በተቻለ መጠን ያልተነካካችዋን ማግባት ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው )
👉 ሚስትህ በምንም አይነት ሁኔታ ከአንተ የተሻለ ገቢ ያላት ከሆነ በጊዜ ሂደት እንደምትንቅህ ብሎም እንደምትፈታህ አትጠራጠር። 80% የሚሆኑት ሴቶች ወደ ትዳር ውስጥ የሚገቡት ድህንነትን ለማምለጥ እንጅ በከፍታህና ዝቅታህ ጊዜ ከጎንህ
ለመሆን በሰርግ ጊዜ የሚገቡትን ቃለ መሃላ ለመጠበቅ አይደለም።
👉 የነፍስ አባት ፣ ፀበል ፣ -- ገለመሌ የምታበዛ ከሆነ ትዳርህ ኣደጋ ውስጥ እንደሆነ ተገዘብ። በአሁን ጊዜ እየተመዘገቡ ላሉ ፍቺዎች አንዱ ምክንያት በሃይማኖት አባትነት ገብተው ሴቶችን ለጥንቆላ እና ለመተት መንፈስ አሳልፈው ሴቶቹ ባሎቻቸውን (ትዳራቸውን ) እንዲጠሉ የሚያደርጉ ሰዎች ናቸው። ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ለጥንቆላ እና መተት የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው።
👉 ሚስትህ እንዴት ጠላቸኝ ብለህ አትገረም ፤ ልጆቿንም እርግፍ አድርጋ ጥላ ወደ ሌላ ወንድ ልትሄድ ትችላለች ።
👉 የአደጋ ነዚ ተጠሪህን በፍፁም ሚስትህን እንዳታደርግ (እመነኝ እትደርስልህ ም ) "ሴትን ያመነ ጉም የዘገነ " እንዲል ብሂሉ።
ከስሜ ታዊነት የፀዱ አስተያየቶቻችሁን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ።
እንዴት እንደ አዝናናኝ❗ ሚስትዮዋን ግን ምን አናደዳት😀😀
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Riyadh
25556