Vishal Developer
Vishal The Best
🌐 Internet
🖥 Freelance
09/10/2023
😎😎😎
03/09/2023
በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በእዚህ ቻናል መመልከት ይችላሉ
📺SPORT 1
📡AMOS
📶11470 V 27500
26/08/2023
ሪሲቨር እና ቲቪው በርቶ እያለ የኤችዲኤምአይ ገመዱን ከሪሲቨሩ ወይም ከቴሌቪዥኑ ጋር በጭራሽ አያገናኙት ወይም አያላቁት።
ይህ በሪሲቨራችሁ ወይም በቲቪ ላይ ያለውን ፖርት ሊጎዳው ይችላል።
ኤሊ ሲፒዩ ባላቸው ሪሲቨሮች ውስጥ ይህ ፖርት ከሲፒዩ ውስጥ በቀጥታ ስለሚመጣ ሊጠገን አይችልም።
❗️ስለዚህ ይህን ሲያደርጉ ሪሲቨራችሁን እና ቲቪውን ማጥፋትዎን ያረጋግጡ።
16/08/2023
🔵 በማንቸስተር ሲቲ እና ሲቪያ ⚪️ መካከል የሚደረገውን 🏆 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ በቀጥታ በእነዚህ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ።
📺TV VARZISH
📡 YAHSAT
📶11785 H/V 27500
📺5 SPORT 4K
📡AMOS
📶11103 V 30000
11/08/2023
የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የ2023/24 የውድደር ዓመት ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መደረግ ይጀምራሉ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ከበርንሌይ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።
ጨዋታው ምሽት 4 ሰአት ይደረጋል
ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት በሚከተሉት ቻናሎች
🛰 AMOS 4° W
📺SPORT 1
🛰YAHSAT 52.5 E
📺FOOTBALL HD
06/08/2023
🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ
ዛሬ ምሽት 12:00
ማንቸስተር ሲቲ 🆚 አርሰናል
ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት በሚከተለው ቻናል
🛰 AMOS 4° W
📺SPORT 1
05/08/2023
በኤቪ እና ኤችዲኤምአይ ኬብሎች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?
ኤቪ ኬብል ኦዲዮ እና ቪዲዮን ከድሮ መሳሪያዎች እንደ አሮጌ ቴሌቪዥኖች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ጥምር ገመድ ነው። ይህ ገመድ ሶስት ቀለሞችን (ነጭ, ቀይ እና ቢጫ) ያካትታል.
የኤችዲኤምአይ ገመድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች እንደ LED እና 4k ቲቪዎች ወደ መሳሰሉት አዳዲስ ቲቪዎች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ዲጂታል ገመድ ነው።
ባጭሩ ኤቪ የአናሎግ ፍሬም ሲሆን ኤችዲኤምአይ ደግሞ ዲጂታል ፍሬም ነው። ኤችዲኤምአይ ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ምናባዊ የስፔስ ኦዲዮን ለማስተላለፍ የተመቻቸ ሲሆን ኤቪ ደግሞ ለአሮጌ(ለድሮ ቲቪዎች) አናሎግ መሳሪያዎች ተስማሚ ነው።
17/07/2023
ማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀምረዋል ። ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ ሌሎችም ገደብ የተጣለባቸው በቀጥታ እየሰሩ ይገኛሉ።
10/07/2023
⭕️ ብስራት ቲቪ ወደ አየር ተመልሷል ከዚህቀደም በስርጭት የነበረ ሲሆን አሁን በድጋሜ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ። በሚከተለው መረጃ መሰረት ማግኘት ይችላሉ።
📺Bisrat Tv
📡Nss 12 57E
📶11545 H/V 30000
https://t.me/Ebidish
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bangalore