House Of Generation

House Of Generation

Share

"በእግዚአብሔር መንግሥት አስተሳሰብ የሚራመድ የክብር ዕቃ የሆነ ትውልድን ለጌታ ማዘጋጀት እና ማቅረብ"

15/05/2026

ነገ በኢየሩሳሌምና በቴል አቪቭ

05/05/2026

የትውልድ ቤት ዎርልድዋይድ 11ኛ ዓመት የምስጋና ቀን::
የፊታችን ቅዳሜ
ቴል አቪቭ በላይኛው መግቢያ ሌቫንዳ 2
በታችኛው መግቢያ ጎሎምብ 47
ሰዓት 11:00 ጠዋት

01/04/2026

መልካም ፔሳህ!
ለመላው እስራኤል
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

28/03/2026

ትውልድ ቤት እስራኤል- ኢየሩሳሌም
የዛሬ የሻባት ጉባኤ🙏🏽🔥

05/03/2026

የፊታችን ቅዳሜ በ 11:00 ሰአት

03/03/2026

ትውልድ ቤት በአርባምንጭ... ይቀጥላል!!
እስከ ምድር ዳርቻ!

20/02/2026

ተሞሉ!
ልዩ የአራት ቀናት የጾም ጸሎት ግዜ በትውልድ ቤት ዎርልድዋይድ
ከፌብርዋሪ 25-28/26 በሩቅ ላሉ በቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል::
የትውልድ ቤት- የመታደስ ቦታ!

👉🏽👉🏽 ይህንን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/hogrisrael

04/02/2026
Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Tel Aviv?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Levanda 2
Tel Aviv

Opening Hours

Wednesday 18:00 - 22:30
Saturday 01:30 - 04:30