DEV

DEV

Partager

ለእዉነት እና ለሀቅ ለመሞት ዝግጁ ነኝ:: ግፍን አምርሬ እፀየፋለሁ::

09/04/2025

Coming soon

09/04/2025

እውነተኛው የአኦሮሙማ ብልፅግና ባህሪና አላማ

07/04/2025

ጉዳዩ ግልፅ ነው አማራ በሜካናይዝድ ጦር ይታረሳል ኦሮሚያ ደግሞ በትራክተር ልማቱ ይፋጠናል። ይህንን ግልፅ እና ድልብ ዘረኛን አገዛዝ የማትዋጋ አማራ ካለህ ፈጣሪ እሱ ይማርህ።

07/04/2025

እኛን የገጠመን ትግል ይህ ነው። ሆዳደርን እንደመታገል ዘግናኝ ነገር የለም። ትግላችን መራራ የሆነው ለዚህ ነው። ቢሆንም ግን ይታለፋል።

Photos from DEV's post 06/04/2025

የወገንህን ህመም ትተህ ለገዳዩ እና ጨፍጫፊው አብይ አህመድ ስልጣን የምትዋጋ አማራ ካለህ አንተ የሞት ነህ።

05/04/2025

"አታስቡ አማራን እርስ በእርሱ እያዋጋነው ነው፤ መከላከያ፣ የኦሮሞ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ብንልክም ፋኖን አልቻሉትም ነበር፤ አሁን ግን ራሳቸውን መልምለን ገንዘብ እየከፈልን እያዋጋናቸው ነው፤ ስልጣናችን የሚያስጠብቁ በእኛ አምሳል የሚሰሩ ምልምል የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ አመራሮች አሉን።" ሽመልስ አብዴሳ በትላንትናው ዕለት አንድ ስብሰባ ላይ ከተናገረው የተወሰደ

05/04/2025

አብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ያሳገቷቸውን ሰዎች ይክዱን ይሆን። የሀገር መሪ ሁነው የሽፍታነት ስራ የሚሰሩ የምድራችን መ ሀ ይ ሞ ች ናቸው። ታዲያ ይህ ህዝብ እነዚህን ሰዎች እስመቼ ነው የሚታገሳቸው።

ወሮ በላነት መገለጫቸው
መሀይምነት መለያቸው
ጨካኝነት ምልክታቸው ከሆኑ ሰነባበቱ።

05/04/2025

ጀኔራል ተፈራ ማሞን የአማራን ጥቅም አሳልፎ ይሰጣል ብላችሁ ዘመቻ የከፈታችሁ የብልፅግና የገዳያችን አሸርጋጆች ናችሁ።

ጀግናችን ይለያል አሁንም ወደፊትም የጦር መሪያችን ነው።

04/04/2025

#ብአደናዊነት ስንል

አጎብዳጅ ፣ ተላላኪ ፣ ሞራለ-ስልብ ፣ ፈሪ ፣ ካለ ጌታቸው ትእዛዝ ውጭ ምንም አይነት ስራ መስራት የማይችሉ አቅመ-ቢስ ማለት ነው።

የዚህ መንፈስ የመጣው ለረጅም ጊዜ ወያኔ ቀጥቅጣ እና መርጣ ወደፊት ያመጣቻቸው በትምህርት ዝግጅታቸው ደካማ እና ታዛዥ ለአማራው ምንም የማይፈይዱ ግን ከአማራው አብራክ የወጡ የፈሪዎች መንፈስ ነው።

አሁንም የዚህ መንፈስ ተጠቂ የሆነ መንፈሰ ደካማ በአማራው ትግል ውስጥ ካለ ከቻሉ በራሳቸው ፈቃድ ካልሆነ ግን ገለል ሊደረጉ ይገባቸዋል።

አማራነት የሀገር መስራችነት እና የመሪነት መንፈስ ነው። ብአደናዊነት ግን ከባዕድ አካል የተጫነብን የስልብ መንፈስ ነው።

አማራነት ይለምልም
ብአደናዊነት ይውደም

DEV

04/04/2025

አማራ እንደ አማራ ሳይኖር ኢትዮጵያን አድናለሁ ማለት ቅዠት ነው ጀኔራል ተፈራሞ ማሞ ከህውሓት ይሆን ከየትኛውም ሀይል ጋር የአማራን ጥቅም እስካልተጋፋ አብረን እንሰራለን ማለቱ ያሰከፋቸው ለቅሶ ላይ ናቸው።

Vous voulez que votre personnage public soit Personnage Public la plus cotée à Paris ?
Cliquez ici pour réclamer votre Listage Commercial.

Type

Site Web

Adresse


Gagny
Paris
93220